admin
ከወደ ሰሜን የጦር ነጋሪት እየጎሰመ ነው! ……” (ጌታቸው ሽፈራው)
ከወደ ሰሜን የጦር ነጋሪት እየጎሰመ ነው!
ጦር አውርድ ባዩ በዝቷል!!!"
ጌታቸው ሽፈራው
ሰሞኑን የጦርነት ነጋሪት ሲመታ ሰንብቷል። የነጋሪቱ መሰረት ደግሞ የጣና በለስ ፕሮጀክት ሰራተኛ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች...
የአረናና የህወሃቶች የዘር ቅስቀሳ !!! (አበበ ገላው)
የአረናና የህወሃቶች የዘር ቅስቀሳ !!!
አበበ ገላው
አረናና ህወሃት ሰሞኑን የተቀነባበረ የዘር ቅስቀሳ በማድረግ ላይ ናቸው። የጣና በለስ ፕሮጄክት ሁለት የትግራይ ተወላጆችና አንድ ኤርትራዊ ላይ ዘርን...
የትግራይ ፖለቲካ እንደምን ወደዳር አገር ፖለቲካ ተገፋ? (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)
የትግራይ ፖለቲካ እንደምን ወደዳር አገር ፖለቲካ ተገፋ?
በፍቃዱ ዘ ሀይሉ
የኢትዮጵያ ሥርወ መንግሥት መነሻ ማዕከሉ (core state የሚሉት) ሰሜን ላይ ነበር - አክሱም። ቀስ በቀስ ወደ...
” ኢትዮጵያ በአውሎ ንፋስ ብትመታ እንኳ ጠላቶቻችን በኛ ለማሳበብ ዝግጁ ናቸው!! ” ዶ/ር ደብረፅዮን
" ኢትዮጵያ በአውሎ ንፋስ ብትመታ እንኳ ጠላቶቻችን በኛ ለማሳበብ ዝግጁ ናቸው!! "
ከዶ/ር ደብረፅዮን አንደበት የተላለፈ መልእክት ነው
ዳዊት ማሩ
ለመሆኑ የነዶክተር ደብረፅዮን / ሕወሓታውያን / ጠላቶች እነማን...
ከስደት የተመለሱት አባቶች ለመከራ ይዘጋጁ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ከስደት የተመለሱት አባቶች ለመከራ ይዘጋጁ!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ወያኔ ቤተክርስቲያኗን ተቆጣጥረው ጥቅሙን የሚያስከብሩለት፣ አከርካሪዋን የሚሠብሩለት በርካታ ሐሰተኛ ካህናት መንበረ ፓትርያርክ ግቢ ውስጥና በየሀገረ ስብከቱ ውስጥ...
“በስብሠናል ካላችሁ የበሠበሠ ነገር ከህዝብ ጋር አብሮ ከኖረ በሽታ ነውና ለምን ዞር አትሉልንም …?...
"... በስብሠናል ካላችሁ የበሠበሠ ነገር ከህዝብ ጋር አብሮ ከኖረ በሽታ ነውና ለምን ዞር አትሉልንም ...?
ዶር አረጋዊ በርሄ፣ ኢ/ር ግደይ ዘረአጽዩን እና አቶ መኮንን ዘላለም - በ LTV
በከድር...
ኧረ ተዉ እናንተ ሰዎች በእሳት አትጫወቱ!!! (አሰፋ ሀይሉ)
ኧረ ተዉ እናንተ ሰዎች በእሳት አትጫወቱ!!!
አሰፋ ሀይሉ
ከሰሜን ኢትዮጵያ በኩል የሚሰሙ ደስ የማይሉ ወሬዎች አሉ፡፡ በጋዜጣም በማህበራዊ ድረገፆችም፡፡ እንደወሬው ከሆነ የፌዴራል መንግሥቱ የፖሊስ ሠራዊት ባልደረቦች...



























