admin

admin
15178 POSTS 0 COMMENTS

የኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ በነፃነት መኖር ቀዳሚ ዓላማችን ነው!! – አ.ግ

የኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ በነፃነት መኖር ቀዳሚ ዓላማችን ነው!!! (የአ.ግ. ሰ ልዩ ርዕሰ አንቀጽ) በርካታ ኢትዮጵያዊያን “በአገራችን የለውጥ ጭላንጭል መታየት ጀምሯል” የሚል ተስፋ በሰነቁበት በአሁኑ ወቅት ይህን...

ሲውጥ ይመርቅ መሆን ነውር ነው!!! (ደረጄ ደስታ)

ሲውጥ ይመርቅ መሆን ነውር ነው!!! ደረጄ ደስታ ሀገር አቀፍ ጀግንነትን አንዴ እንኳን ለመፈፀም መታደልን ይጠይቃል፡፡ ሁለቴ፣ ሶስቴ ለመደጋገም ደግሞ እንዲሁ ተደጋጋሚ ልዩ ተሰጥኦንና ልዩ መታደልን ያስፈልጋል፡፡...

የትናንት ምሽቱ ኮንሰርትና የቴዲ አፍሮ እውነታዎች – ”ወደ መድረክ ጋብዞ የጀርባ በር ቆልፎ” (ያሬድ...

የትናንት ምሽቱ ኮንሰርትና የቴዲ አፍሮ እውነታዎች - ”ወደ መድረክ ጋብዞ የጀርባ በር ቆልፎ” ያሬድ ሹመቴ በትናንትናው ምሽት በኢትዮጵያና ኤርትራ የሰለም ኮንሰርት ላይ በእንግድነት ዝግጅቱን እንዲታደም ተጋብዞ የነበረው...

የፌደራል ፖሊስና መከላከያ ሰራዊትን ማዛዝ በኦሮሚያና ሶማሊ አዋሳኝ አከባቢዎች ለተፈጠረው ችግር ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም!

by Mengistu D. Assefa ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በተለያዩ የሀገሪቱ ቦታዎች የሚታዩ ግጭቶችን አስመልክተው የሰጡት መግለጫ እና እሱን ተከትለው ያስተላለፉት ትዕዛዝ የጸጥታ ችግሮቹን ሁሉ በአንድ ዓይን...

ጠ/ሚር አብይ አሀመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያቀረብት መግለጫ

ጠ/ሚር አብይ አሀመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያቀረብት መግለጫ - ህዝብ ላሳየው ፍቅር አንድነት ጨዋ የሆነ የእንግዳ ተቀባይነቱ ምስጋና አቅርበዋል -  በቅርቡ የሚጀመር ኦፕሬሽን ስለሚኖር ገንዘብ በብርም...

ለዶ/ር አብይ የምንሰጠው ወደ አምልኮ የተጠጋ ፍቅር ባለውለታዎችን በማንኳሰስ አይገለጽ!!! (መሳይ መኮንን)

ለዶ/ር አብይ የምንሰጠው ወደ አምልኮ የተጠጋ ፍቅር ባለውለታዎችን በማንኳሰስ አይገለጽ!!! መሳይ መኮንን  አልገባኝም:: ቴዲ ምን አደረገ? ይፋዊ ግብዣ ያልተደረገለት: ከ15ሰዓታት በላይ በረራ አድርጎ ትላንት ምሽት የገባ...

ኤርትራን (ባሕረምድርን) ወደ እናት ሀገሯ የመመለሱ ጥረት በሚያሳዝን ሁኔታ ከሸፈ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) 

ኤርትራን (ባሕረምድርን) ወደ እናት ሀገሯ የመመለሱ ጥረት በሚያሳዝን ሁኔታ ከሸፈ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው * "አጠፋሁ ብላ አጋጋመችው!"    * የዚህች ሀገር ነገር ጭራሽ ተወሳስቦ ቁጭ አለ፡፡  እነ አቶ ኢሳይያስ...

የቴዲን ከፍታ በወፍ በረር!!! 

የቴዲን ከፍታ በወፍ በረር!!!  ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ * ቴዲ፡ ዘፋኝ፡ ብቻ፡ አይደለም የዜማ፡ ደራሲ፡ ጭምር እንጂ፡፡ የዜማ፡ ደራሲም፡ ብቻ፡ አይደለም፡ ገጣሚ፡ ጭምር፡ እንጂ፡፡ገጣሚ፡ ብቻ፡ አይደለም፡ የታሪክ፡ አዋቂ፡...

EDITOR PICKS