admin
ዝምተኛ ሕዝብ እና የቅጣት ድንጋዮቹ!!! (እንዳለጌታ ከበደ)
ዝምተኛ ሕዝብ እና የቅጣት ድንጋዮቹ!!!
እንዳለጌታ ከበደ
በደለኞች የትም አሉ - ድኩማንን ገፍተውና ገፍትረው የሚጥሉ፣ ምንዱባንን አስጨንቀው ጉቦና መማለጃ የሚቀበሉ አሉ፡፡ በሚያስተዳድሯቸውና በሚመሯቸው ሰዎች ልብ ውስጥ...
ሊፈተሽ የሚገባው የይቅርታ ስርአት!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ሊፈተሽ የሚገባው የይቅርታ ስርአት!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
እነኝህ በቅሊንጦ ያሉ በደረቅ ወንጀል የታሰሩ እስረኞች (ታራሚዎች) "ይቅርታው እኛንም ይመለከታልና ፍቱን!" ሲሉ መጠየቃቸውንና "እናንተን አይመለከትም!" የሚል መልስ...
አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ ከቻይና ለምን ተጠሩ? (ስዩም ተሾመ)
አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ #ከቻይና ለምን ተጠሩ?
ስዩም ተሾመ
"በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር #ብርሃነ_ገብረክርስቶስ ወደ ሀገር ቤት ተጠሩ" ይላል የፋና ዘገባ፡፡ ፋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጮችን ዋቢ በማድረግ...
ወደ አገር ቤት የገቡት ተቃዋሚዎች ከህወሀቱ ሎቢስ ቆስጠንጢኖስ ጋር ምን ይሰራሉ?!? (ኤርሚያስ ለገሰ)
ወደ አገር ቤት የገቡት ተቃዋሚዎች ከህወሀቱ ሎቢስ ቆስጠንጢኖስ ጋር ምን ይሰራሉ?!?
ኤርሚያስ ለገሰ
“አገርቤት ጠቅልለው ስለገቡ አንዳንድ የተቃዋሚ ድርጅቶችና አመራሮች እየሰማሁት ያለሁት መረጃ ደስ አይልም። በጣም...
የዛሬዋን ቀን በትንቢት መነጽር አሻግሮ በማየቱ በዘመኑ ዞምቢዎች የታገደው “ማኔ ቴቄል”!!!
የዛሬዋን ቀን በትንቢት መነጽር አሻግሮ በማየቱ በዘመኑ ዞምቢዎች የታገደው "ማኔ ቴቄል"!!!
ዮቶር አብ
ዛሬ በካርቶን ታሽገው የመደርደሪያ ያለህ የሚሉትን መፃህፍት በማየት እያነሳሁ እየጣልኩ የሚገረቡትንም መገረብ ፈለኩ...
ኦህዴድና ብአዴን በኋላ አልሰማንም እንዳትሉ “የፖለቲካ ሽብልቅ” በጣም አስፈላጊ ነው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ኦህዴድና ብአዴን በኋላ አልሰማንም እንዳትሉ "የፖለቲካ ሽብልቅ" በጣም አስፈላጊ ነው!!!
ቬሮኒካ መላኩ
ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ የሚመራው የለውጥ ጉዞ ምክንያታዊ ደጋፊ እንደመሆኔ የሚከተለው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ...
አፄ ሚኒሊክ እና ጡት… (በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)
አፄ ሚኒሊክ እና ጡት...
በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ
አፄ ምኒልክ ደም መፈሰስን እናስቀር ብለው ንጉሥ ጦናን ለመኑት። ንጉሥ ጦና ግን ሉን አሟጦ መዋጋት ስለመረጠ በምኒልክ ሠራዊት...
በጨካኙና ነውረኛው ኮሎኔል አጥናፉ አባተ ትዕዛዝ የተረሸኑት ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ! (አቻምየለህ ታምሩ)
በጨካኙና ነውረኛው ኮሎኔል አጥናፉ አባተ ትዕዛዝ የተረሸኑት ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ!
አቻምየለህ ታምሩ
አጥናፉ አባተ የሚባለው ደም የተጠማ ግለሰብ ደርግ የሚባለው የጥፋት ቡድን እንዲፈጠር ግንባር ቀደም...



























