admin

admin
15177 POSTS 0 COMMENTS

ለአዲስ አበባ ለሚገኙ ወገኖቼ ስለ እ.ኤ.አ. ሰኔ 23, 2018 ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ያለኝ ልዩ...

 ለአዲስ አበባ አንባቢዎቼ  ለጓደኞቼ ለደጋፊዎቼ ለአዲስ አበባ ወጣቶች እና ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ እና እህቶቼ: ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ለያንዳንዳችሁ በግል  የምፅፍላችሁ ደብዳቤ ነው ብላችሁ ተገንዘቡልኝ።  ይህን መልክት...

ኢትዮጵያ ወደ ሃያ አንደኛዉ ክፍለ-ዘመን የገባችበት እለት፤ ሰኔ 11, 2010…. (ሃራ አብዲ)

ኢትዮጵያ ወደ ሃያ አንደኛዉ ክፍለ-ዘመን የገባችበት እለት፤          ሰኔ 11, 2010 እ,ኢ,አ ቢባል ማጋነን አይመስለኝም። (ሃራ አብዲ) ምነዉ ያ፤ ክረምት አግቢ በዚህ አምድ ላይ ብቅ ብሎ «ዶ/ር...

ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ወደ አአዩ ተመልሷል! (ውብሸት ሙላት)

ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ወደ አአዩ ተመልሷል! ውብሸት ሙላት ከትላንት ጀምሮ አንዳንድ ሰዎች ከታማኝ ምንጮች ባገኘነው መረጃ መሠረት ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመልሷል የሚሉ...

የአፍሪካ ጠኔ – የሰው ጠኔ ነው፤ የኢትዮጵያም እንደዚያው፤ ጠኔያችን የሌላ ሣይሆን – የሰው ነው! ...

— "ሀገር የሚለውጠው ሰው ነው፡፡ ሰው ነው መድሀኒታችን፡፡ ሰው ነው መጥፊያችን፡፡ መድሃኒታችንን ሰውን እንመልከት፡፡ እንደ ሰው እንብዛ፡፡ እናስብ፡፡ እንተሳሰብ፡፡" አሜሪካኖች እንደ ሀገር ታሪካቸውን ‹‹ሀ›› ብለው...

ይድረስ ለአዲሳባ፣ ከአዲስ አበባዊ (መስፍን ነጋሽ)

ይድረስ ለአዲሳባ፣ ከአዲስ አበባዊ ክብርት ሆይ!  ለጤናሽ እንደምን ከርመሻል?! በዐይነ ስጋ ከተያየን ብዙ ቅዳሜ ነጎደ፣ ብዙ ጥር አለፈ! ስንት መውሊድ ተከብሮ ስንት ልደት ተቆጠረ! ስንት ጾም...

የሰኔው ሰላማዊ ሰልፍ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

የሰኔው ሰላማዊ ሰልፍ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሕዝብ ስቃይና መከራ አይቶ ዓቢይ አህመድን ፈጠረውና ወደኢትዮጵያ ላከው፤ ስለዚህም እንደአንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ኑሮውን አደላድሎ በመኖር ፋንታ...

“ምን ታመጣላችሁ?” ለሚለው ፉከራችሁ መልሳችን ፍቅርና ፍቅር ብቻ ነው፤ ፍቅር እናመጣለን! (ደረጄ ደስታ)

"ምን ታመጣላችሁ?" ለሚለው ፉከራችሁ መልሳችን ፍቅርና ፍቅር ብቻ ነው፤ ፍቅር እናመጣለን! ደረጄ ደስታ “ሎሚና ትርንጎ ሞልቶ በአገልግልህ  እምቧይ ታሸታለህ የደሀ ነገርህ”- ይባላል አገሬዎቻችሁ ሲተርቱ - ነገር የፈለገ ለአምባሻም...

EDITOR PICKS