admin

admin
15177 POSTS 0 COMMENTS

ባድመን ለኤርትራ የሸጡ ባንዳዎች መቀለ ተሰብስበዋል፤ ከእነዚህ ሀገር ሺያጮች ምን ትጠብቃላችሁ?!? (ስዩም ተሾመ)

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርስ ስምምነትን ለመቀበል መወሰኑን አስመልክቶ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከትላንት ጀምሮ መቀለ ላይ ስብሰባ መቀመጡን ሰምተናል፡፡ "በስብሰባው ምን ዓይነት ውሳኔዎች ሊተላለፉ...

አደራህን እንዳይሞቱብን ?!? (አዳም መኮንን)

ሳያቸው ያሳዝኑኛል፣ ውስጤን ይበሉታል፣ ውለታቸውን ውሀ በላው፣ ልፋታቸው ገደል ገባ፣ እሳትና ጭድ ሳይቀጣጠሉ ቀሩ፣ ስንት የደከሙበት ከሸፈ፣ የከፍታ ያሉት ዘመን ዳገቱን ካቅማቸው በላይ በአሸዋ...

“ተቃዋሚ ስትሆን የዝሆን ቆዳ መልበስ ያስፈልግሀል!!!”  (ፕ/ ር ብርሃኑ ነጋ) 

   ምክንያት እነ ፀጉር ሰንጣቂዎች  ደረጃ መዳቢዎች ኩሩ ፓለቲከኞች አንድነትን እንዴት ማምጣትና አንድነትን  እንዴት ማስጠበቅ  ሳይረዱ   ራሳቸውም  አንድ ሳይሆኑ አንድነት አሁንም አንድነት  የሚሉ የነሱን...

የሽግግር መንግስት አስፈላጊነት!??! (ዶ/ር ሰማሃኝ ጋሹ)

አሁን በኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘዉ የለዉጥ ሂደት በተቃዋሚዉ ሃይል በኩል ሊወሰዱ ስለሚገባቸዉ እርምጃዎች የተለያዩ ሃሳቦች እየተሰነዘሩ ይገኛሉ። በአንድ በኩል ዶ/ር አብይ እየወሰዳቸዉ የሚገኙት እርምጃዎች አበረታች ...

እውነቱ ይህ ነው!  (ውብሸት ሙላት)

‹‹አቶ ለማ መገርሳ ዐምሐራዎችን ያፈናቀሉ የኦህዴድ አመራሮችን አባረሩ›› ብላችሁ ውሸት ስትቀባጥሩ የነበራችሁ ሰዎች ሁሉ … ልታፍሩ ይገባኋል! የፃፈችሁት/የተናገራችሁት ሁሉ ውሸት ነው፡፡ እኛም ‹‹ማስረጃ አቅርቡልን?››...

የክፉዎች ሴራ ይከሽፋል!  (ታዬ ደንድዓ )

ባለፈዉ ዓመት ኢሉ አባቦር ላይ በኦሮሞ እና በአማራ መሀከል ግጭት ተቀስቅሶ ነበር። ያ ግጭት ግብ ነበረዉ። ግቡ በሁለቱ ታላላቅ የኢትዮጵያ ብሔሮች መሀከል የነበረዉን ምናባዊ...

የህውሃት ያረጀ ጥርስ እየተሸራረፈና እየተነቀለ ቢሆንም ፈፅሞ ማኘክ የማይችልበት ደረጃ ላይ ገና አልደረሰም!!! (ቬሮኒካ...

ዶ/ር አቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ አገሪቱ የመጨረሻው ፍንዳታ-ነጥብ- (The last Tipping point) እንደነበረች መዘንጋት የለብንም። ኢትዮጵያን 27 አመታት ሙሉ ሲያሰቃያት የኖረው በሽታ እንደ ጉንፋን...

አላሙዲና ኢሳያስ (አርአያ ተስፋ ማርያም)

ጊዜው 1989 ዓ.ም ነው፤ የሻእቢያው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ በተደጋጋሚ ለአላሙዲ "አስመራ ለጉብኝት ና" እያሉ የጭቅጨቃ ያክል ሲወተውቱ ቆይተው በተጠቀሰው አመት ሼኹ አስመራ ይሄዳሉ። ..በማግስቱ...

EDITOR PICKS