admin
Ethiopia’s reforms challenged by party in ruling coalition – New Zealand Herald
ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — A party in Ethiopia's ruling coalition is calling for an emergency meeting, saying dramatic reforms announced last week by...
አገር ለድጋፍ ነቅሎ ቢወጣስ? (ደረጄ ደስታ)
የወያኔ ሃርነት ትግራይን መግለጫ አነበብኩት። የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀበት አገር ይህን ሲያይ ምን ይል ይሆን? ንድድ አለኝ። አደባባይ እማልጽፈውን ይህን ቁጣ በውስጤ አጉተመተምኩ። ደግሞ አሁን...
ሽፈራው ሽጉጤ የጨምበላላ ቀን፤ “ዓመት ዓመቱ አያድርስህ” – የሲዳማ ሽማግሌዎች፤
ሽፈራው ሽጉጤ የጨምበላላ ቀን፤
"ዓመት ዓመቱ አያድርስህ"የሲዳማ ሽማግሌዎች፤
ውብሸት ሞላ
ሲዳማ ከነበሩት የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳደሮች መካከል ሲዳማዎች ወደዋቸው መንግሥት የጠላቸው አቶ አባተ ኪሾ ናቸው።
በመንግሥት ተወድዶ በሲዳማዎች...
የ ኧርኔስቶ ‹‹ቼ›› ጉቬራ (Ernesto “Che” Guevara) 90ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)
የ ኧርኔስቶ ‹‹ቼ›› ጉቬራ (Ernesto "Che" Guevara) 90ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)
አርጀንቲናዊው የማርክሲስት አብዮተኛ፣ ሐኪም፣ ደራሲ፣ መምህር፣ ዲፕሎማት፣ የወታደራዊ ሳይንስ ባለሙያና የጦር...
ታጥቦ ጭቃ ፣ አድሮ ቃሪያ፣ ከርሞ ጥጃ የሆነ ድርጅት! አሁንስ እያሳዘነኝ ነው!!! (አንዷለም በከቶ...
ከአንዲ ፈጌሳ በህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ የተሰጠው መግለጫ ላይ የተሰጠ መግለጫ
ህወሃት ማምሻውን የሰጠችውን መግለጫ ተከትሎ የተፈጠረውን ግራ መጋባት አስመልክቶ በውስጥ መስመር እየቀረቡ ያሉ የበርካታ(3 ሰዎች)...
በፖለቲካ Sucide ራሷን በራሷ ያጠፋችውን ህውሃትን ኑ እንቅበር!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
የህውሃትን መግለጫ ምንም አዲስ ነገር የለውም የሚሉት ሰዎች ኢህአድግ የሚባለውን ድርጅት ባህሪይ ካለማወቅ የሚሰነዘር አስተያየት ነው።
ኢህአዴግ " ዴሞክራሲያዊ ማእከላዊነት " በሚባል ጠርናፊ አስተሳሰብ የሚመራ...
ፖለቲካ ቼዝ ነው ይሉሃል እንዲህ ነው !! (ሀብታሙ አያሌው)
በቼዝ ጫወታ አሸናፊ የሚያደርግህ ወዴት መሄድ እንዳለብህ ማወቅህ ብቻ ሳይሆን ተጋጣሚህ ወዴት ሊሄድ ለእንደሚችል የመተንበይ ብቃት ሲኖርህ ነው። ህወሓት ኢህአዴግ በአራቱም ማዕዘን ግፍ እና...
ከእኛው በዘረፉት ሀብት፤ … በፕራይቬታይዜሽን ስም መልሰው ሊገዙን ተመቻችተዋል!!! (ሳሙኤል ሀይለሥላሴ)
=> ተሓህት (ህወሀት)፤ . . . እነሱ የአክሱም ኦፕሬሽን በሚል ስያሜ የሚጠሩት፤ . . . ህዝብ ግን የአክሱም ሽብር በሚል ስያሜ በሚያውቀው ወንጀል፤ ....



























