admin
ግልጽ ደብዳቤ ለክብር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ (ከቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል የተላከ)
ክቡር ጠ/ሚ የሀገር ባለውለታ የሆነውን የቀድሞውን ሰራዊት ከወደቀበት ያንሱ ክብሩን ይመልሱ?!?
ግልጽ ደብዳቤ
ለክብር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ
ለክብር ፕሬዘዳንት ለማ መገርሣ ቲም (ቡድን)
በቅድሚያ እናንተን ወደዚህ የሥላጣን...
ሰዎች እየተገደሉ ንብረት እየወደመ ነው ህወሀት በስውር እጁ እሳቱን መቆሰቆሱን ቀጥሏል!!!
<<እንዴት ሠው በወንድሙ ላይ እንዲ ይጨክናል አዋሣ ከትላንት ጀምሮ ኔትወርክ መብራት ውሀ የለም በከተማው ውሥጥ ግልፅ ዝርፊያና ግድያ ተንሠራፍቷል ሠው እንዴት ወንድሙን በድንጋይ ወግሮ...
ለመጀመርያ ግዜ ስለመቻቻል ዲስኩር ያልተሰማበት የኢድ መልክት (ራድዮ ነጋሺ)
ይህ ከታች የሚነበበው የኢድ መልዕክት ከኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር የተላለፈ መሆኑ አዲስ የሚያደርገው ሆኖ ለየት የሚያደርገው ደግሞ ጉዳዩን ከሚያውቅ ሰው የቀረበ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ለወትሮው ሁሌ...
አብን (NMA) ለብአዴን እየመጣለት ነው ፤ ወይስ እየመጣበት? (በቹቹ አለባቸው አበበ)
(የግል አመለካከት)
አብን (NMA) ለብአዴን እየመጣለት ነው ፤ ወይስ እየመጣበት? የሚለው መሰረታዊ ጥያቄ ሊመለስ የሚችለው አብን ብአዴንን እንዴት ይመለከተዋል? ብአዴንስ አብንን እንዴት ይመለከተዋል የሚሉትን ቁም...
ህውሃትና አቢይ አህመድ የተሳሰሩባት የከረረችዋ ክር!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ሀ~ ህውሃትና አቢይ አህመድ የተሳሰሩበት በጣም ስስ ክር የተበጠሰችው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ጎንደር በመሄድ ከወልቃይት አማራ ማንነት ኮሚቴ ከሆኑት ከእነአታላይ ዛፌ ጋር የተነጋገረ...



























