>

ሰኔ 16/2010 ዓ/ም የሚደረገው የድጋፍ ሰልፍ በመላዉ ሀገሪቱ የሚካሄድ መሆኑ ታወቀ፡፡

ቆንጂት ስጦታው

ሰኔ 16/2010 ዓ/ም የሚደረገው የድጋፍ ሰልፍ በመላዉ ሀገሪቱ የሚካሄድ መሆኑ ታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ፣ በሁሉም የኦሮሚያ ክልል ዞን ከተሞች፣ በድሬደዋና ሀረር፣ በባህርዳር፣ ጎንደር፣ ከሚሴ፣ ደሴ፣ መቐለ፣ ሀዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ ሰመራ፣ አሶሳና ጋምቤላ ከተሞች በተመሳሳይ ሰዓት ከዶር አብይ ጋር ነኝ በሚል መፈክር የሚካሄድ መሆኑን አስተባባሪ ኮሚቴዉ አስተዉቋል፡

Filed in: Amharic