admin

admin
15177 POSTS 0 COMMENTS

አሳፋሪው የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ( አበጋዝ ወንድሙ)

                                               ...

ኢህአዴጋችንና ኢህአዴጋቸው?! (ደረጄ ደስታ)

ህወሃት በየመግለጫው እሚላትና አሁንም የሰነቀራት “የትግራይ ህዝብና መሪ ድርጅቱ ሕወሓት” እሚላት አባባል ትገርመኛለች። ያቺኑ የአነጋገር ስሌት ይዘን ብንሄድ ለኢትዮጵያ ህዝብስ መሪ ድርጅቱ ማነው? “የኢትዮጵያ...

ከመቀሌው ዱለታ በስተጀርባ ያሉ እውነታዎች (ክንፉ አሰፋ)

      የህወሃት መግለጫ በመስመሮች መካከል ሲነበብ በተቀማ ጩኸት ሊመሰል ይችላል።            ከመቀሌው ዱለታ በስተጀርባ የነበሩ እውነታዎችን ለመዳሰስ የፖለቲካ ሊቅ መሆንን አይጠይቅም። ህወሃቶች አብረው ወስነው ያስተላለፉትን ጉዳይ እንደመጋዣ አኝከው ሲያበቁ፤ ከብዙ ገጽ የክስ ቻርጅ ጋር ብቅ ብለዋል። ጠቅላይ...

የህዝብ ተሳትፎ የሌለበት ውሳኔ፤ መፍትሄ አያመጣም (ሸንጎ)

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ሚዳቋ ወዲህ፤ ቅዝምዝም ወዲያ እንዲል ያገራችን ሰው፤ የሰሞኑ የኢሕዴግ መንግስት አካሄድም ከህዝብ ፍላጎትና ከህዝብ ጥያቄ ጎን ሲለካ ወዲያና ወዲህ ሆኖ...

ቋንቋና ብሔራዊ ኩራት (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ)

የጥንት አገሮችን እንመልከት። በጽሕፈት የሚገለጥ ቋንቋ አላቸው። ቅኝ ገዢዎች ሥር ቢወድቁም እንኳን፥ ቋንቋቸውን አለቀቁም። ኢትዮጵያም ክፍሏ ከጥንት አገሮች ጋር ስለሆነ፥ ከተፈጠረች ጊዜ ጀምሮ ቋንቋን...

አንዳርጋቸው በቢቢሲ ሃርድ ቶክ (መስቀሉ አየለ)

  "ትግሉ ላይ ጨለምተኛ ለሆናችሁና አጋጣሚውን በመጠቀም አንዳርጋቸው ጽጌ የተኮስነው ቀለሃ የለም አለ ብላችሁ ወደ ተዊተር ለሮጣችሁ ሁሉ ትንሽ ግምት ውስጥ ብታስገቡ ለትንተናችሁ እንዲረዳ ጥቂት...

EDITOR PICKS