admin
የባድመ ነገር (ከአቶ ገብረመድህን አርአያ)
ዛሬ በሃገራችን ኢትዮጵያ የህዝብ ትልቁ መነጋገሪያ የሆነው የህ.ወ.ሓ.ት.( ኢህአደግ )ስርአት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተሰብስቦ ካሳለፋቸው ወሳኔ አንዱ የኢትዮ፟-ኤርትራ ግንኙነት በተመለከተ ነው ።
የአንዲት ሉአላዊት...
በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ በሃሰት አልመሰክርም በማለቱ 11 ዓመት የተፈረደበት ወንድማገኝ አበበ ተፈታ!!! (ታማኝ...
ሰላም ለሁላችሁም
ያለአግባብ በግፍ ታስረው በምድራዊ ሴኦል ውስጥ የሰው ልጅ ይችለዋል የማይባል መከራን ተቀብለው ፈጣሪ የሰጣቸውን እድሜ በጨካኖች ተቀንሶባቸው እናቶቻቸው በመውለዳቸው ሲጸጸቱ ኖረው ያለ ሃጢያታቸው...
ህወሀት ሰላማዊ ሰልፍ ጠይቃ ብትከለከልም “ማነው ከልካዩ!” እያለች ነው (ፋሲል የኔአለም)
ህወሃቶችና አጫፋሪዎቻቸው የአብይን መንግስት የሙርሲ መንግስት እያሉ መጥራት ጀምረዋል፥ አብይ በምስራቁና በሰሜን ያለውን ጦር ቢፈትሸው መልካም ነው ፣ ወታደሩና ደህንነቱ ላይ አይኑን ማንሳት የለበትም፥...
“በግፍ የታሰሩ ወንድሞቻችን መፈታት የጥያቄያችን አካል እንጂ የመጨርሻ ግባችን አይደለም!!!” (ኡስታዝ አቡበከር አህመድ)
ለአመታት በግፍ እስር ስትሰቃዩ የነበራችሁ ወንድሞቻችን በኢድ ቀናችን ከእስር ተፈታችሁ ከናፈቃችሁ ቤተሰባችሁ እና ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ጋር በመቀላቀላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ማለትን እወዳለሁ
በእስር በነበራችሁበት ወቅት...
ያቆሰልነው አውሬ ጭካኔው ጨምሮ የቀን ጅብ ሆኖ መጥቷል እንጠንቀቅ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
* ታስታውሱ እንደሆነ ባለፈው አመት ጌታቸው ረዳ በሚዲያ ቀርቦ ስለትግራይ የበላይነት ስለሚባለው ወቀሳ ሲያስረዳ " የትግሬ የበላይነት የሚባለው ነገር አያ ጅቦ መጣልህ እያሉ ህፃን...
“…ከገደሉኝም ትግሌን አደራ በተለይ የኔ ትውልድ አደራ! አገራችን የወያኔ ዘረኞች ብቻ መፈንጫ መሆን የለባትም!”...
ታደለ ጥበቡ
"ከማርቆስ እንደመጣ ደወለልኝ።ባህርዳር ሜላት ካፌ ተገናኘንና አወራን።ያኔ ከብሔራዊ ደኅንነት አዲስ አበባ ሳሙኤል አወቀ እንዲገደል ትእዛዝ የተቀበለው የባህርዳር ቅርንጫፍ የደህንነት ሰዎች ደረጀ አላምረው የተባለ የማርቆስ ልጅና...
ጀግናው ታጋይ አበበ ካሴ ይናገራል፥ (ጥሩነህ ይርጋ)
ጀግናው ታጋይ አበበ ካሴ ይናገራል፥
በማዕከላዊ የደረሰበትን ግፍና ኢ- ሰብአዊ ድርጊት ከአንደበቱ እንስማ!??! (ኦድዮ)
ጥሩነህ ይርጋ
አንዳንድ ሰዎች ልጁ የሚናገረውን ሰምታችሁ ለምን አዎጣው ልትሉ ትችላላችሁ፥
እሄ ሰው አበበ...
በደቡብ ክልል ሁከትና ብጥብጥ ያስነሳው ህወሓት መሆኑን “Tigrayoline” አረጋገጠ
by Seyoum Teshome
Tigrayoline የሚባለው የህወሓቶች ድህረገፅ የካቲት 07/2010 ዓ.ም ላይ ኢትዮጱያ መንግስት የዜጎቹን ሰላምና ደህንነት ለማስከበር ለቀጣይ ሦስት አመታት የሚቆይ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ማወጅ እንዳለበት የሚል...



























