admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

ኢህአድግ የአልጄርስን ስምምነት እና አግአዚያኑ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

የኢትዮጵያን ፖለቲካ በደንብ የሚተነትን ፅሁፍ ፈልጌ ፈልጌ ሳጣ የዛን ዘመን ዝሆኖችና የፖለቲካ ሊቆች ከሆኑት ውስጥ ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌንና ጋሽ አሰፋ ጫቦን ክፉኛ እናፍቃለሁ። … ለመሆኑስ ይች...

የጌታቸው አሰፋ መነሳት ማለት ለኢትዮጵያውያን….. (ኤርሚያስ ለገሰ)

የጌታቸው አሰፋ መነሳት የተደራጀ ሌብነትና ዝርፊያ፣ ዘረኝነት፣ ዘር ማጥፋት፣ የስልጣን መባለግና በእርስትነት መቆጣጠር፣ መሀይምነት፣ ወንጀል፣ ግፍና የአንድ ቡድን የበላይነትን የመፀየፍ "ምልክት" ( ሐውልት) ተደርጐ...

ጉደኛው መሪያችን  (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ዶ/ር አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል የመረጥኩት፥ ያልተለመደና ያልታየ ነገርን ስለሚገልፅ ነው። በሌሎች...

ሰራዊታችሁን ከባድመ አስወጥታቹ በአስቸኳይ 100 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ክፈሉን!!! (የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር)

የኤርትራ መንግስት መግለጫ የኣልጀርስ ስምምነት መቀበላቹ ደስ ብሎናል ኣሁን የኢትዪጲያ ሰራዊት ብኣስቸኳይ ከመሬታችን ይውጣ ባድመ ጨምሮ ከ ባድመ ቀጥሎ ማድረግ ሚገባው .... 1-ኢትዮጲያ 20 ዓመት...

ጠላፊው ተጠልፏል!!! ደህንነቱስ ተጠሪነቱ ለማን ይሆን? (ደረጄ ደስታ)

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ወይም  በእንግሊዝኛው ኢንሳ እየተባለ አጥሮ እሚጠራው ይህ የጠለፋ ተቋም ሥራው ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ አገርና የአገር ጠርና ጸር የሆኑትን መሰለል ነው፡፡...

የማኪያቬሌን ጥበብ የተላበሰው አብይ  እና አባዱላ ገመዳ !!! (ፋሲል የኔአለም)

 ስለአባዱላ ገመዳ ሙሉ የፖለቲካ ህይወት፣  ስለ አነሳሱም ሆነ ስለ አወዳደቁ፣ መናገር አልችልም፤ ስለማላውቅ። ላካፍላችሁ የወደድኩት በቅርቡ በኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በአባ ዱላ ዙሪያ...

ወታደራዊ  ጉዳዮች… (በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

1- ኃይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣን ከመልቀቁ ጥቂት ቅናት ቀደም-ብሎ አራት የሙሉ ጄነራልነት ማዕረግ እንደ ፀበል  ከመረጨቱም በዘለለ፣ በሀገሪቱ ወታደራዊ ታሪክ የማይታወቅ ሶስት የምክትል ኤታ-ማዦርነት ሹመት...

EDITOR PICKS