admin
አቢይ አህመድ የበፊቱን የአፈና መዋቅር በአንፃራዊ ሁኔታ በማፈራረስ ሁለት እግሩን ተክሏል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
የአቢይ አህመድ ረጃጅም የፖለቲካ ጥፍሮች መንግለው የጣሉትን ጌታቸው አሰፋን ለመጀመሪያ ጊዜ ስለስብእናው ለኢትዮጵያ ህዝብ ያሳወቀን የዊክሊክሱ ዊሊያም አሳንጄ ለአለም የበተነው የ CIA ምስጢራዊ ዶኪመንት...
የባድመ ጉዳይ ለአማራው ምኑ ነው? አያገባንም! ለምትሉ፦ (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ወያኔ ባድመን ጾረናንና ሌሎች አዋሳኝ ቦታዎችን ለሸአቢያ ሊያስረክብ እንደሆነ ከገለጸበት ቅጽበት ጀምሮ የወያኔ ጎጠኛ ፀረ ኢትዮጵያ ጠባብ የጥፋት አስተሳሰብ ሰለባ የሆነው ሁሉ "እኛን ምን...
ሰሞኑን በቤተ – መንግስት (መረጃ ) – ሀብታሙ አያሌው
የኢኮኖሚ ሳቦታጅ እየተፈፀመብኝ ነው የሚለው የዶክተር አብይ ንግግር እረፍት ስለነሳኝ የነገሩን ዱካ በመከተል የመረጃ ምንጮቼን ሁሉ በሚገባ አሰስኩ በመጨረሻም የችግሩ ስር የተቀበረበት የደህንነት መስሪያ...
ማንም ሰው በራሱ ጉዳይ ዳኛ ሊሆን አይገባውም (ከይኄይስ እውነቱ)
ማንም ሰው በራሱ ጉዳይ ዳኛ ሊሆን አይገባውም
(Nemo Judex In Causa Sua - ኔሞ ዑዴክስ ኢን ካውዛ ሷ)
ከይኄይስ እውነቱ
በርእስነት የመረጥኩትና በላቲን ቋንቋ የታወቀው ሐረግ...
ግልፅ ደብዳቤ ለኢህአዴግ ባለስልጣናት (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)
ጉዳዩ-- ባድመን አስመልክቶ አምባሳደር ስዩም መስፍን እውነትን ስለመናገራቸው
ውድ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ሆይ
በቅርቡ በተካሄደው ልዩ ስብሰባችሁ ላይ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋራ ለመታረቅ ባድመን፣ ዛላንበሳን፣ ኢሮብን፣ ፆረናን እና...
PRESS RELEASE: ITALIAN COURT VERDICT ON THOSE RSPONSIBLE FOR THE GRAZIANI MAUSOLEUM
An Italian court has issued an appropriate verdict on the officials responsible for the establishment of a mausoleum for the Fascist criminal typically known...
በባድመና የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ዙሪያ (አፈንዲ ሙተቂ)
የኢትዮጵያ ኤርትራ የድንበር ግጭት የተከሰተበት ፍጥነት በብዙዎች ዘንድ አግራሞትን ጭሮ እንደነበረ ይታወሳል። ጥቂት የማይባለው የህብረተሰብ ክፍልም "የድንበር ግጭቱ ለማስመሰል የቀረበ ነው፣ የግጭቱ መንስኤ ሻዕቢያ...
የአሰብና የባድመ ነገር?!? (ፋሲል የኔአለም)
አንዳንድ ሰዎች "ባድመን ለኤርትራ ለመስጠት ከመወሰናችን በፊት አሰብን መደራደሪያ ማድረግ ነበረብን" በማለት ሲቆጩ አያለሁ። በአሰብ ጉዳይ ላይ ከዶ/ር ያዕቆብ ሃ/ማርያም ጋር በእስር ቤት ውስጥ...




























