admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

አበበ ካሴ በጠና ታሟል!! (በኤርሚያስ ፀጋዬ)

ከቀናት በፊት ወንድሜ ዳንኤል ተስፋዬ የአበበ ካሴን በጠና መታመም ባለበት እስር ቤት ሄዶ በመጎብኘት አሳውቆን ነበር ዛሬ አበበን ለመጎብኘት ቃሊቲ ዞን 2 ተገኝቼ ነበር...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድና ለምን እንደሚሸጥ (ET is in deep trouble too) (ሚኪ አምሀራ)

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምናልባትም በአለም ካሉት የኮርፖሬት ካምፓኒዎች ጥያቄ የጠየቁ ሰራተኞችን የሚቀጣበት የምድር እስርቤት ያለዉ ብቸኛዉ ካምፓኒ ሳያደርገዉ አይቀርም፡፡ በአየር መንገዱ አሰራር ላይ ጥያቄ...

ሂዱና ሞክሩት!!! (ስዩም ተሾመ)

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርስ ስምምነትን ለመቀበል መወሰኑን በመቃወም #ዓረና_ፓርቲ በመቃወም በተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች #ትላልቅ ህዝባዊ ስብሰባዎች እና የተቃውሞ ሰልፎች እንደሚጠራ አስተውቋል፡፡ መልካም እንግዲህ...

ጥያቄያችሁ ምላሽ አግኝቷል ጫጫታችሁ ግን በርክቷል ለምን ይሆን!???! (ቬሮኒካ መላኩ)

በጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ የስልጣን ዘመን ሁሉ የትግራይ ፖለቲከኞች ዋና ጥያቄና እስከ ፓርላማ ድረስ ሲጠይቁት የነበረው ጥያቄ  " ላለፉት አመታት ከኤርትራ ጋር ያለው   ...

የበረኸኛው ያሬድ ዘለሳ  (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

ልብ በል "ዘለሰኛ" አላልኩም፡፡ ብትለውም ያስኬዳል፡፡  "ዘለሳ" ነው ያልኩት፡፡ "ዘለሳ" የሚለውን ቃል ከሳቴ ብርሃን ተሰማ አማርኛ መዝገበ ቃላት እንዲህ የሚል ፍቺ ይሰጠዋል፦ . ➊ የወታደር፣ የሰልፈኛ፣ የቀን...

ባድመ ባድመ ይሉናል ከ17 በላይ ግዛቶች ናቸው ተላልፈው የተሰጡት!!! (አርአያ ተስፋ ማርያም)

" የመከላከያ ሰራዊት በደምና አጥንቱ ያስከበረውን መሬት መለስ ወይም ስዩም ሊሰጡ አይችሉም። እኛ በመሬታችን ላይ አለን። ውሳኔ ያሉትም 4 ኪሎ መለስ ቢሮ አለ። ከቤታችሁ...

7ኛው ንጉስ ሆይ… 4ኛውን መንግስት ይፍቱልን!  (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ከስልጣን የወረዱት በ1967 ዓ.ም. ነው። በዚያኑ አመት የክረምት ወራት በእስር ላይ ሳሉ የሞት ጽዋን ተጎነጩ። ህዝቡም በሹክሹክታ ዜና እረፍታቸውን ከማውራት ውጪ፤ ስለሞትና...

EDITOR PICKS