admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

ወያኔ ታላላቅ የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ኤፈርት ለማዞር ደባ ሸረበ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ወያኔ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ "ፈጽሞ ወደግል ይዞታ አይዛወሩም!" ብሎ ከዓለም ባንክ (ቤተ ንዋይ) ጋር ሲወዛገብባቸው የነበሩ እንደ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚዩኒኮሽን (ርሑቀ ግንኙነት) ፣ የመብራት...

ኤፌርትም ሊሸጥ? (ደረጄ ደስታ)

የአገሪቱን ኢኮኖሚ ቀፍድደው ከያዙት ውስጥ አንዱ የሆነውን ሙስናን በጽኑ ለመዋጋት የሚያስችለውን ስትራቴጂ ይፋ ለማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ተሰምቷል። ለዚህ ደግሞ እንደሚዲያው የመሳሰሉት...

የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ (80ኛ) እና የጳውሎስ ኞኞ (26ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያ  (ልዑል አምደጽዮን)

፩). የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ 80ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ  በፋሺስት ወራሪ ጦር ላይ ተደጋጋሚ ድሎችን የተቀዳጁትና ለኢትዮጵያ ነፃነት/ሉዓላዊነት ታላቅ ገድል ፈፅመው መስዋዕት የሆኑት ስመጥሩ አርበኛ ደጃዝማች...

….ኢትዮጵያችን ለሽያጭ ቀረበች  (ዘመድኩን በቀለ)

| ~ ሻጭ ህውሓት/ኢህአዴግ   ~ ገዢ  ህውሓት / ኢህአዴግ  ~  ደላላው ግን ማነው ?  ይኼ ጣጠኛ ዲያስፖራ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ  ዶላርን ወደ ሀገር ቤት እንዳይላክ በማሳመፁና...

የአገሪቱን የኢኮኖሚ መመሪያ አቅጣጫ ተቀየረ (ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ)

አብነት አጣነው ባልተልመደ መልኩ ወያኔ/ኢህዴግ ዛሬ የስራ አስክያጅ ኮሚቴ ስብሰባውን ውሎ ይፋ አደረገ - በዚህ መሰረት፡- - የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ባቡር እና ስኳር ፍብሪካዎች ወደ ግል...

ተስፋ መቁረጫችንን እንኳ ተዉልን እንጂ! (ሳምሶን ጌታቸው)

ስለ ኤርትራ ጉዳይ ከተወሰነው ይልቅ አደገኛውና ከበድ-ወሰብሰብ ያለ ቁማር ለመጫወት የተወጠነ የሚመስለው፣ ታላላቆቹን ድርጅቶች ወደ ግል ለማዞር የተወሰነው ጉድ ነው፡፡ ሀገሪቱ እነኚህን ውሳኔዎች ለማስተላለፍም...

የመለስ ራዕይ ፈፃሚ አግኝቷል!!! (ብርሀኑ ተክለ ያሬድ)

ያለ ህዝብ ምክክር ያለ ህግ ባለሙያዎች ሙያዊ ድጋፍ ያለማንም ተጠያቂነት በደላላና ሀገር ሻጭ ስራ አስፈፃሚዎች ውሳኔ ብቻ ባድመ ሄደች ባድመ ለኢትዮጵያውያን ከቁራጭ መሬትነት አልፋለች የወጣቶቻችን...

ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ወደ አዘቅት እየወሰዳት ነው!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

በፓርቲና በመንግስት መካከል ለወጉም እንኩዋ ድንበሩ የጠፋባት ሃገር ኢትዮጵያ ናት። ዛሬ ኢህአዴግ መንግስትን ወክሎ የሚንስትሮች ም/ቤትም ሆነ ፓርላማው ሳያስፈልገው የመንንግስትን ፖሊሰ 'ለውጥ' ያለውን አሳውቆናል።...

EDITOR PICKS