admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

ባድመን ለኤርትራ ማን ሰጠ ?  (ቬሮኒካ መላኩ)

በአቢይ አህመድ ዘመን ባድመ ተሸጠች የሚሉ የዋሆችን እየተመለከትኩኝ ነው። በለው  !!! ባድመን ለኤርትራ ማን ሰጠ ?  ሄደህ ስላሴ ጓሮ ውስጥ  በወታደር እየተጠበቀ የተጋደመውን ሰው ጠይቀው ። በአልጀሪያው...

የኦቦ በቀለ ገርባ ጉዳይ እና እነ “ያዙኝ-ልቀቁኝ” (ስዩም ተሾመ)

እኔን ጨምሮ በፍቃዱ ሃይሉ፣ አጥናፍ፣ ዳንኤል… ወዘተ በቀለ ገርባ ሲታሰር ጮኸናል፣ እንዲፈታ የተቻለንን ሁሉ አድርገናል፣ ፅፈናል፥ ተችተናል፥ ተሟግተናል፥… በእርግጥ የተለየ ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን፣...

ተቃዋሚ የሚባል የትግሬ ድርጅት አለ ወይ? (ይኄይስ እውነቱ)

በዜግነቴ ስለ አገር ጉዳይ ያገባኛል፣ ያሳስበኛል፤ ደሀ ሲበደል፣ ፍርድ ሲጓደል ያመኛል፤ ስለሆነም ቢያንስ አገርና ወገኔን ለማጥፋት ከተሠማሩ እኩያን ማኅበር ጋር አልተባበረም፤ አቅሜ በፈቀደው ኹሉ...

ኦቦ በቀለ ገርባ ምን ተናገረ፤ ሳይሆን ለምን ተናገረ የሚለዉ ትኩረት ይሻል!! (ሃራ አብዲ)

ያንዱ እለት፤ አንዱ ባልቴት። ኦቦ በቀለ ገርባ ምን ተናገረ፤ ሳይሆን ለምን ተናገረ የሚለዉ ትኩረት ይሻል !! ሃራ አብዲ ይህችን ሁለት ቀናት ደግሞ ሌላ አተካሮ የሚጋብዝ ነገር አግኝተናል።...

ከዚህ ደርሰናል፣ ቀጥሎስ? (ሸንጎ)

 ግንቦት 28 ቀን  የአገራችንን ሕዝብ ከሚያስከብሩት ባህሪያት አንዱ የሚያስደንቅ፣ አንዳንዴም እልህ የሚያጨርስ እርጋታው ነው። ይህንንም ገፀ-ባህሪ በዘፈኖቹ፣ ውብና ድንቅ በሆኑ ተረቶቹና አባባሎቹ እየቋጠረ ለትውልድ ሲያስተላልፍ...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች: “ሲደበደብ ከኖረ ቆዳ የተሠራ ከበሮ ዜማው ሁሉ በለው በለው ይመስለዋል” (ዳንኤል...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጠዋት ወደ ቢሯቸው ማልደው ሲገቡ የእንግዳ መቀበያ ክፍሉ ወንበሮች ተሰልፈው ጠበቋቸው፡፡ ነገሩ እንግዳ ሆነባቸው፡፡ የዚህን ቤተ መንግሥት ባሕል ገና አልለመዱትም፡፡ የተለመዱ...

እነ ንግስት ይርጋ ታሰሩ (ጌታቸው ሽፈራው)

ንግስት ይርጋ፣ አግባው ሰጠኝ፣ አጋዬ አድማሱ፣ አንጋው ተገኘ፣ ዘለቀ አሰማራው፣ እስክንድር ኬኬ እና ሎሎች በርካታ ሰዎች  ዛሬ ግንቦት 28/2010 ዓም አዘዞ መከላከያ ካምፕ ታስዋል። እነ...

EDITOR PICKS