admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የመድረኳ ልእልት እቴጌ አለም ጸሀይ ወዳጆ!!! (አለባቸው ደሳለኝ አበሻ – ለንደን)

ተዋናይ፣ አዘጋጅ፣ ተውኔት ደራሲ፣ ገጣሚ፣ መሪና የጥበብ ሥራ ተቆርቋሪ በዛሬው ዝግጅቴ በቲያትር ትወናዋ የተመልካችን ቀልብ ያስደመመች በኢትዮጵያ የቲያትር ታሪክ ውስጥ ልዩ ቦታ ያላት :: በሴት...

ነብሩ፣ ሊቀመንበሩ እና አያ ጅቦ (ስዩም ተሾመ)

አያ ጅቦ እና ቄሮ መስማማት ቀርቶ መግባባት አይችሉም፡፡ ዶ/ር አብይ ያደገው በአያ ጅቦ መንደር ነው፡፡ ነገር ግን፣ በቅርቡ በሁለቱ ባላንጣዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት አሳዳጊዎቹን...

ለኦሮሞ የግእዝ ፊደላት ከላቲኑ ይልቅ ሀሳብን በቀላል ሁኔታ ይገልፃሉ- ዸ ዺ ዻ ዼ ዽ...

ከሚሊዮን አየለች  ሀሳቡ ግዙፍና ጥልቅ ቢሆንም ለዚህ ገፅ እንደሚመጥን አድርጌ  ከላቲን ይልቅ የግህዝ ፊደላት ለኦሮሚኛ ቋንቋ  እንዴት  የተመቸ እንደሆነ ለማሳየት እሞክራለሁ ፡፡ የግእዝ ቋንቋና ፊደላትን አሁን...

ዕንባሽን ፈራሁት!? (በ ዲያቆን መኩሪያ ጉግሳ)

ዕንባሽን ፈራሁት ማማዬ መልሽው በኢትዮጵያ አምላክ ባክሽ አታፍሽው አበባዬ ስሚኝ አንዴ ልለምንሽ ይሄን የፈላ ዕንባ ዋጥ አርጊው ስወድሽ አምልጦ ካይኖችሽ መሬት ዱብ ካለ ወየው ለግፈኛው ወየው ለበደለ የአይኖችሽን ዕንባ እንጃ...

የግፍ ብዛት  የኢትዮጵያ ሕዝብ አምርሮ እንዲታገል አደረገው፤ …አመረርን!!! (ዶ/ር ታደሰ ብሩ)

ዛሬ ሚያዝያ 29 ቀን 2009 እሁድ ነው። ነገ ሚያዝያ 30 ነው። ሚያዝያ 30 ቀን 1997 እሁድ ነበር፤ እናም ታላቁን ሰልፍ ከዛሬ ጀምሮ ብናስበው አይከፋም። ሚያዝያ 30...

  የበረሃው ዲፕሎማት (መሳይ መኮንን)

ስለአንዳርጋቸው ጽጌ መጻፍ ከባድ ነው። ስብዕናውን፡ የተጓዘባቸውን የህይወት መስመሮች፡ ከልጅነት እስከዕውቀት የወጣባቸውንና የወረደባቸውን ዳገትና ቁልቁለት በብዕር ቀለም ወረቀት ላይ ለመግለጽ ቃላት አቅም ያላቸው አይመስለኝም።...

ልማታዊ ዘገባ (በፍቃዱ ሞረዳ)

በአሜሪካ፣ በሜክስኮና ጃማይካ የኢሕአዴግ መንግሥት ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን ባለፈዉ ቅዳሜ ሚያዚያ 27/2010 ወይም ሜይ 5/2018 ሂዩስተን/ቴክሳስ ነበሩ፡፡   ሂዩስተን ስለመምጣታቸዉ በግልጥ ማስታወቂያ ወይም...

አይ እነ ነውር ጌጡ!?! (ደረጄ ሀብተወልድ)

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ አሶሳ ሄደው ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ሲናገሩ፣ በርካታ የአማራ ተወላጆች ከቤንሻንጉል እንዲፈናቀሉ ተደረገ። *ስለ አንድነት በሚነገርበት ቀን  በተግባር ግን "ይህ የእናንተ ክልል ስላልሆነ...

EDITOR PICKS