admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የመጨረሻዉና ቁርጠኛዉ ሰዓት (ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ) 

የመጨረሻዉና ቁርጠኛዉ ሰዓት << ጀግንነት ማለት በሁሉም መልክ ለጠላት ምቹ ሆኖ ኣለመገኘት ማለት ነዉ!!!>> ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ  የካቲት 9 ቀን 1982 ዓ.ም. ምፅዋ ከተማ ለተከማቸዉ አብዮታዊ...

በአማራ ላይ የታወጀ የዘር ማጥፋት እልቂት!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

በምንኖርበት በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ካገር ከምድራቸው ማንነት እየተጠራ በ«መንግሥት» ደረጃ «እስከዚህ ቀን ድረስ ካልወጣችሁ እንፈጃችኋለን» እየተባለ የዘር ማጥፋት እልቂት የሚካሄደው በወያኔዋ ኢትዮጵያ በአማራ...

የኢህአዴግ ግራ መጋባትና የሃገራዊ መግባባት አጀንዳ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

(አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንደ ማሳያ) ኢህአዴግ ለ17 ቀናት አደረኩት ባለው ድርጅታዊና ሃገራዊ ግምገማ መሰረት ከአራቱ የግንባሩ አባል ድርጅት መሪዎች የጋራ መግለጫ እንደተገነዘብነው "ኢትዮጵያ ሃገራችን አደጋ...

አንዳርጋቸዉን ፍቺዉ!!  ጦቢያ ተለመኚኝ… (ሃራ አብዲ)

የወጣት አፍቃሪ ልቡ፤ በዉበትሽ ሲማረክ፣ በእቅፍሽ ዉስጥ ፣ስፍራ አገኘ፣ ቅብጥብጥ ያፍላ ጉልበቱ፣ለልእልናሽ ሲንበረከክ፣ የልብሽን ሊያደርስልሽ፣ ዘመኑን ሙሉ ተመኘ። እንደ እድሜ እኩዮቹ፣ ኢትዮጵያን እንዳሉት ሁሉ፣ አንዲም በኢትዮጵያ ተለከፈ! ይች ንግርታም...

የአንዳርጋቸው ቁጭትና “ምሁራዊ” ዕዳ; (መሐመድ አሊ መሐመድ)

"ነፃነትን የማያውቅ 'ነፃ አውጭ'" በተሰኘው መጽሐፍ ሽፋን ላይ የምናየው ምስል ስጋው ያለቀና አጥንቱ የተፋቀ ህፃን በጣዕረ-ሞት ተይዞ ለለቅሶ የተከፈ አፉን ለመዝጋት እንኳን አቅም ሲያጣ...

ኢህአዴግ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ብአዴንና ሌሎችም (ሚኪ አምሀራ)

ኢህአዴግ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ብአዴንና ሌሎችም (non-partisan political analysis) ኢህአዴግ ኢህአዴግ እንደ ድርጅት ከበፊቱ የተወሰነ መረጋጋት ቢያሳይም በግለሰብ ደረጃ ግን እስካሁን ድረስ ለመነጋገርና ስልክ ለመደዋወል እንኳን ያልቻሉ...

እስኪ የህሊና ፍርድ ስጡበት! (ጌታቸው ሽፈራው)

ሻለቃ ይላቅ አቸነፈ ታዋቂ የአርማጭሆ ሽማግሌ ነበሩ። በዚህ እድሜያቸው ማዕከላዊ ታስረዋል። ሽብር የሚሉት የዘመኑ ክስ ተጠቅሶባቸው ቂሊንጦ እያሉ በቂሊንጦ ቃጠሎ ተገድለዋል። ሻለቃ ቂሊንጦ ዞን2  በታሰሩበት...

EDITOR PICKS