admin
ከፖለቲካው አልያም ከኢኮኖሚው ተጠቃሚ ለመሆን ብሔር እስከ መቀየር የተደረሰባት አገር!?! (ሚኪ አምሀራ)
1. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ በቁጥር ቀዳሚ የሆኑ ሶስቱ ብሔሮች በርታ፣ አማራና ጉሙዝ ናቸው፡፡ ራስን በራስ የማስተዳደር ስልጣን ያላቸው በርታ፣ ጉሙዝ፣ሽናሻ፣ ማኦና ኮሞ ናቸው፡፡
2. በጋምቤላ በርካታ...
“ኢትዮጵያውያን አንዳችን ለአንዳችን ጸጋ እንጂ እዳ አይደለንም” (አንዱ አለም አራጌ)
የኢትዮጵያችን የቁርጥ ቀን ልጆች ከሆኑት አንዱ እና ከዋንኞቹ ተርታ የምናቆመው ስለኢትዮጵያ ሲባል እርሱነቱን ቤተሰቡን ሰውቶ በሰላማዊው የትግል መድረክ ታላቅ ተጋድሎን ያደረገው
ስለ ሁላችን ሲል የህወሀትን...
በረከት ለህወሀት ጥቅም በአማራው ላይ የተጣበቀ እልቅት መሆኑን አስመስክሯል!! (በጋዜጠኛ መሳይ መኮነን)
ህወሀት በቅርቡ በትግራይ ውስጥ አንድ ሚስጢራዊ ስብሰባ አድርጋ ነበር። በስብሰባው ላይ የህወሀት የጦር መኮንኖች ብቻ የተገኙ ሲሆን መድረኩን የሚመሩት አባይ ጸሀዬ፡ በረከት ስምዖንና የህወሀት...
የመድረኳ ልእልት እቴጌ አለም ጸሀይ ወዳጆ! (ክፍል 2፤ አለባቸው ደሳለኝ – ለንደን)
ተዋናይ፣ አዘጋጅ፣ ተውኔት ደራሲ፣ ገጣሚ፣ መሪና የጥበብ ሥራ ተቆርቋሪ
ክፍል 2
በቅድሚያ ለሁሉም ወዳጆቼ መግለፅ የምፈልገው ቁም ነገር ቢኖር ባቀረብኳቸው ሁለት ተከታታ ዝግጅቶቼ ላይ ስለዚች ታላቅ ...
የአፄ ዮሐንስ ማኅተም (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ)
ንቄ ያለፍኩትን ርእስ እንድመለስበት ኅሊናየ አስገደደኝ። ጉዳዩ የአፄ ዮሐንስን ማኅተም ይመለከታል። የምጽፈው ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚጥረው ኤርትራዊው ተስፋየ ገብረአብ በአማርኛ በጻፈው መጽሐፉ ያደረገውን የታሪክ ማዛነፍ...
የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ለአማራና ለትግሬ ያላት ክብር (ዘመድኩን በቀለ)
ኦሮሞስ በቄሮ ትግል ተከበረ አማራውስ አዳኙ ማን ይሆን?!?
የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን
ለዐማራና ለትግሬ ያላት ክብር
ዘመድኩን በቀለ
~ በአምካኝ መርፌ ፣ በተበላሸ...
በኢህአዴግ ውስጥ ያሉ የሶስት ሀይሎች ሽኩቻ!?! (ፋሲል የኔዓለም)
የዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ ኢህአዴግን ሲያድነው አይታየኝም። አሁን ባለው ኢህአዴግ 3 ሃይሎች እንዳሉ አስባለሁ። አንደኛው ለውጥ ፈላጊው ሃይል ነው፤ ይህ ሃይል በአብዛኛው የምዕራቡን...
የ77 አመቱ የትዝታው ንጉሥ ማህሙድ አህመድ (ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ)
በ1933 ዓ.ም. አዲስ አበባ በአሜሪካን ግቢ አካባቢ የተወለደው ማህሙድ ሥራንም ሆነ ሕይወትን በራሱ መጋፈጥ የጀመረው ገና በሕፃንነቱ ነበር፡፡ አባቱ በሚሠሩበት ግሪክ ክለብ አብሮ በመሔድ...




























