admin
አንዳርጋቸዉ ጽጌና ታምራት ላይኔ! (ስንት አየሁ በአይኔ)
ሰሞኑን ስለ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ በፌስቡክ መንደር ብዙ እየተባለ ነዉ፡፡ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን በአካልም ሆነ በሌላ መንገድ አላዉቃቸዉም፡፡ የደረሰባቸዉ ሁኔታ ግን እጅግ ያሳዝነኛል፡፡ ምስላቸዉ...
Protesters Demand Ethiopia Cancel Billionaire’s Gold-Mine Permit (Bloomberg)
Demonstrators say pollution caused illness, livestock deaths
Government extended mining license for a decade last month
By Nizar Manek
Protesters in Ethiopia’s restive Oromia region demanded...
ህወሀት ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ መዶሎቱ ተጋለጠ!!!
ነኣምን ዘለቀ
እንደ አስተማማኝ የውስጥ ምንጫችን መረጃ የህወሃት አባል የሆኑ ባለስልጣናትና ባለሃብቶች ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት እንዲደረግ እየወተወቱ እንደሚገኙ ታወቀ!!
አዲሱ ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አቢይ አህመድ ወደ...
አንዳርጋቸው ጽጌ {በዶ/ር ታደሰ ብሩ ከርሳሞ}
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ይበልጥ ባወቅሁት መጠን ይበልጥ እያከበርኩትና እያደነቅሁት የሄደ ወዳጄ፣ ጓዴና መሪዬ ነው። ለብዙዎች መሪዎች ከባድ የሆኑ አጣብቂኖችን (የአመራር ወለፈንዲዎች) አቻችሎ የቻለ ሰው...
“መንግስት የማይቀበለው ባንዲራ ይዘው መፈክሮችን ስለሚያሰሙ እንዳልጠየቅ ብዬ ነው የተለየሁት ” (ኦቦ በቀለ ገርባ)
ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ኦቦ በቀለ ገርባ በኦሮምኛ ተናግረውታል የተባለውን ማብራሪያ የአማርኛ ትርጉም አቅርባለች።
ኦቦ በቀለ፣
"ዛሬ ኦቦ በቀለ ገርባ ለምን አቀባበል እንዳልተደረገላቸው ለOMN በሰጡት ቃለ...
የሰሞኑ የዳኛ እያሱ ፈንቴ ነገር አዋጁን በጆሮ ሆነብኝ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
ዳኛ እያሱ ፈንቴ ሜዳ ላይ በዳኝነት ስራ ላይ እያሉ ድብደባ እንደተፈፀመባቸውና አማራነታቸው ላይ ያተኮረ ፀያፍ ስድብ ተሰድበዋል በሚል በዚሁ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆነዋል።
በእኔ እምነት እንዲህ...
ሁሌም ጥላቻ የነገሰ ቢመስለንም እንኳ ፍቅር ያሸንፋል!!! (አለማየሁ ማህተመ ወርቅ)
....ዛሬ ላይ አፋችንን በእጃችን ላይ የሚያስጭነን፣ በሀዘን ልባችንን የሰባበረ ፣ አይናችንን በእንባ፣ አንደበታችንን በኡኡታ ያስከፈተ፣ ጆሮአችንን፣ በወገን ዋይት እና እሪታ ብዛት እንዲደፈን ያደረገ ያ...




























