admin
ልቅናው -የአንዳርጋቸው ፅጌ ….! (በመስከረም አበራ)
የሃገራችን ፖለቲካ ህማሙ ብዙ ነው፡፡የህማሙ ራስ ደግሞ በፖለቲካው ሰፌድ ወደፊት የሚመጡ ፖለቲከኞች የስብዕና ችግር ነው፡፡ ግብዝነት፣ሴረኝነት፣በግልፅ የማይነገር የስልጣን ጥም፣ልታይ ባይነት፣ የእውቀት እጥረት፣ከንባብ መጣላት፣እብሪት፣የፖለቲካ ግብን...
”እነዚህን ማን ከሰው ይቆጥራል? እንደ አይጥ በመርዝ መፍጀት ነው እንጅ!” – ቤንቶ ሞሶሎኒ (ቅዱስ ማህሉ)
እነዚህን ማን ከሰው ይቆጥራል? እንደ አይጥ በመርዝ መፍጀት ነው እንጅ!”
የጣሊያን ንጉስ ኢማኑየል እና ቤንቶ ሞሶሎኒ
አርበኞቹ ኢትዮጵያዊያን ነፍጠኞች እንጅ ወሬኞች አልነበሩም። ነፍጠኛ ባይኖር ኖሮ ኢትዮጵያ...
ሃቁ ሲገለጥ!!! (አርአያ ተስፋ ማርያም)
አቶ አለማየሁ ዘመድኩን ከፍተኛ የህግ ባለሙያ ሲሆኑ በፍትህ ሚ/ር የፍትሐብሔር መምሪያ ሃላፊ ሆነው አገልግለዋል። ለእውነት በመቆም የተግባር ሰው መሆናቸውን አለም አቀፍ ተቋማት ጭምር መስክረውላቸዋል።...
“እኛ ቤት ጀግና አለ ከተባለ ጀግናዋ ማን እንደሆነች ዛሬ ተረጋግጧል” (እስክንድር ነጋ)
አቤል አለማየሁ
ማንኛውም ድርጊት እንዲከወን አጋዥ ኃይል ያስፈልገዋል። ወደ ሰላማዊ የትግል መድረክ መጥተህ ጎርበጥባጣውን ለማለፍ ደግሞ የአጋር ጠቀሜታ ወሳኝ ነው። እንደ ናትናኤል መኮንን አንዱአለም አራጌ...
እስክንድር ነጋ አውሮፕላን ውስጥ የገጠመው አስገራሚ ክስተት (ክንፉ አሰፋ)
እስክንድርን የያዘው አውሮፕላን ከፍራንክፈርት ተነስቶ፣ ልክ በ7.15 ዲሲ፤ ዳላስ አውሮፕላን ማረፍያ ላይ ሲያርፍ አዲስ ክስተት ተፈጥሮ ነበር። ተሳፋሪዎችን የስደነገጠ ክስተት።
እንዲህ ነው የሆነው። አውሮፕላኑ እንዳረፈ...
የሃሰት ነብያት እና ተዓምራት! (በውቀቱ ስዩም)
በሃይማኖት ስም ህዝብን ማታለልና መበዝበዝ የነበረና ያለ ነገር ነው፡፡ በማህበረሰብ ውስጥ ማምረት የተሳናቸው ነቀዞች "የግዜር ወኪል ነን" ብለው አምራቹን ባላገር ሲዘርፉት ኖረዋል፡፡ ሰሞኑን ያየሁት...
Groovin’ and Jammin’ With Teddy “Ethiopiawinet” Kassahun in L.A. [Professor Alemayehu G. Mariam]
Who’s is the hardest working man in show business?
Back in my day, it was James Brown. Down in Augusta, GA where I went to...
























![Groovin’ and Jammin’ With Teddy “Ethiopiawinet” Kassahun in L.A. [Professor Alemayehu G. Mariam]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2018/05/Teddy-and-Al-6.jpg)



