admin
በእምዬ ምኒልክ ስም እየማሉ ከጦር ግምባር የወደቁ ሁለት ጀግኖች!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ዛሬ ሁልቆ መሳፍርት ከሌለው አኩሪ ታሪካችን አንዱ የሆነው የድል ቀን ነው። የታሪክ ተመራማሪዎች " ታሪክ ራሱን ይደግማል " የሚሏት ሀይለ ቃል አለቻቸው።
ጆርጅ ኦርዌል የተባለው...
“ኦሮማራ” በቡልቻ ደመቅሳ አንደበት!
(ሸገር ታይምስ)
ሰሞኑን ሸገር ታይምስ ከኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ ጋር ቃለመጠይቅ አካሂደው ነበር፡፡ በቃለመጠይቁ ወቅት ስለኦሮሞና አማራ የእርስበርስ ግንኙነት ተጠይቀው የነበረ ሲሆን ሀሳባቸውን እንዲህ ሲሉ አካፍለዋል፡፡
ሸገር...
“ከገዱ አንዳርጋቸው ጋር ግንኙነት አላችሁ” የህወሀት አዲሱ ፍረጃ?!? (የዋልድባ አባቶች)
ከግዮን መጽሄት ጋር ቆይታ ያደረጉ የዋልድባ አባቶች
በቅርቡ ከወህኒ የተለቀቁት የዋልድባ መነኮሳት በሕወሃትና በመነኮሳቱ መካከል ያለው ውዝግብ 40 አመታትን ያስቆጠረ መሆኑን ይፋ አደረጉ። ሕወሃት ጫካ...
የግድ አማራ መሆን አያስፈልግም! (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)
ከታች የተያያዙትን ምስሎች ተመልከቷቸው! ይህን የከፋ ድህነት ማየት ያበሳጫል። በዚህ ህዝብ ላይ ስለሚደርስበት እንግልት ማሰብ ሰላም ይነሳል። በዚህ ህዝብ ላይ ስለሚፈፀሙ ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ በደሎች...
«13 ሰው ተገሏል፣ የተቀበሩት 9 ሰዎች ብቻ ናቸው፣ 49 ሰው ቆስሏል፣ 149 ቤት ከእነ...
ጌታቸው ሽፈራው ና አቻም የለህ ታምሩ
"ዳኛው ዝንጀሮ መፋረጃው ገደል
ወዴት ላይ ተሁኖ ይነገራል በደል"
* ጠበቆች ወዴት አላችሁ?
~ከቤንሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉት ወገኖች የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር አላቸው
~ግብር ሲከፍሉበት...
ብጹእ አቡነ አብርሀም በኮማንድ ፖስቱ “ለጥያቄ” በሚል ተወሰዱ
በደምሰው ይላቅ
በቅርቡ ከቤምሻንጉል ጉምዝ ተፈናቅለው በባህር ዳር ቅዱስ ጊዬርጊስ ቤተ ክርስቲያን የተጠለሉትን የአማራ ብሄር ተፈናቃዮች የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳደርና የከተማው ነዋሪ እርዳታ እያደረገላቸው ቢሆንም በባህር...
በደቡብ አፍሪካ በ48 ሰዓታት ውስጥ ሠባት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ተገደሉ!!
በደቡብ አፍሪካ ሰባት7 ኢትዮጵያውያን ተገደሉ!
በደቡብ አፍሪካ በ48 ሰዓታት ውስጥ ሠባት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ተገደሉ!!
ይህ ነገር ተቃዋሚን የማፅዳት ዘመቻ ይሆን ?
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከጆሀንስበርግ በ60 ኪሎ ሜትር...
The assassination of Gezahegn Gebremeskel: Who killed the Ethiopian activist? (M&G)
Simon Allison
Zagbo Pascal saw it happen. He was on the corner of Kerk and Polly streets in downtown Johannesburg, hanging out with some friends,...




























