admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ስለወቅታዊ የፖለቲካ ሃይሎች አጀንዳ አጭር መልዕክት  (ዮናታን ተስፋዬ)

በኢትዮጵያ ስንት ፓርቲ ያስፈልገናል? ግርማ ሰይፉ በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲ እና ሲቪል ማህበራት ሚና ተደበላልቀው ይገኛሉ፡፡ በዚህም ምክንያት አንዳቸውም ቢሆን ተገቢ ሚናቸውን ለመጫወት በሚያስችል ቁመና ላይ...

ፕሮፌሰሩ እና የመርከቡ ተሳፋሪዎች (ታምራት ነገራ)

ፕሮፌሰር መስፍንን እስከ ምርጫ 97 ድረስ የማውቃቸው ከውጭ እና በሩቁ ነበር፡፡ ምርጫ 97 ሲመጣ እርሳቸው እና ጓደኞቻቸው የመሠረቱት ቀስተ ዳመና ፓርቲ ከሌሎቹ ሦስት ፓርቲዎች ጋራ...

ከሦስቱ ክፍፍሎች የትኛው ፍትሐዊ ክፍፍል ነው??? (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

አንድ አንበሳና ዘጠኝ ጅቦች በጋራ ለአደን ወጡና በለስ ቀንቷቸው ዐሥር ቆርኪ አድነው ተመለሱ፡፡ ቀጣዩ ጉዳይ መካፈል ነበረና ጅቦቹ አንበሳውን ከመፍራትም ከማክበርም የማከፋፈሉን መብት ለአንበሳ...

ሰበር ይቅርታ!!!ለካንስ ዛሬ የፕሮፌሰር መስፍን 88ኛ ዓመት የልደት ቀን ነው።…አለምነህ ዋሴ (አዋዜ)

ሰበር ይቅርታ!!!ለካንስ ዛሬ የፕሮፌሰር መስፍን 88ኛ ዓመት የልደት ቀን ነው።እንኲን ለዙህ አበቃዎ!!!መልካም ልደት!! አለምነህ ዋሴ (አዋዜ) ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም  --የኢትዮጵያ ህሊና--ለወጣቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሁንታ ሰጥተዋል።"ሰው ነው፤አረመኔ...

የጠ/ሚ አብይ ነገር…. (ክፍል አንድ)-[መስከረም አበራ]

Ethiothinkthank: መስከረም አበራ  ጦማሪና በሐዋሳ መምህራን ኮሌጅ መምህር ናት፡፡ የተለየ ሃሳብና አስተያየት ካላችሁ በሚከተለው የመልዕክት አድራሻ መላክ ይቻላል፡፡ Email: meskiduye99@gmail.comንግግር አዋቂነት የስኬታማ ፖለቲከኝነት አንድ ግብዓት ነው፡፡ የአቶ...

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነገር. . . (ክፍል ፩) – [አቻምየለህ ታምሩ]

ብሔተኝነት የሚባለው ነገር  የኢትዮጵያ ችግር የሚሆነው አማራ ብቻ ሲያነሳው የሆነ ይመስላል።  በርግጥ እኔ ብሔርተኛነት የሚባለው  የነገድ  እንቅስቃሴ አቀንቃኝ  አይደለሁም። የነገድ ብሔርተኛነትን የማላቀነቅነው ብሔርተኛነት የሚለው ...

ለመቶ አመታት ይቆያል ተብሎ የተፎከርለት “እምበር ተጋዳላይ ” የሻገተ አምባሻ ሆኖ ቀርቷል  (ቬሮኒካ መላኩ)

የቀጠናው ጂኦፖለቲካዊ ሁኔታ በፍጥነት እየተቀየረ ነው።  የአሜሪካ አፍሪካ ጉዳዮች ደስክ ሀላፊ  የሆነው Ambassador Donald Y. Yamamoto ኤርትራ ገብቷል።  ኢትዮጵያ ውስጥ አብይ አህመድ ስልጣን ይዟል ። አብይ ...

“በዘራችን እየተጠቃን ነው…ይህን ቀንበር መሸከም አንችልም” (መምህር ጌታ አስራደ)

          በ ጌታቸው ሽፈራው " ማዕከላዊ ሲደበድበን የነበረ እና የተገዛ ምስክር ነው የመሰከረብን። እኛ የተከሰስነው በሀሰት ነው። መንግስት ሊገለብጡ ነው ተብለን ተከሰን...

EDITOR PICKS