admin
የወልቃይት ጉዳይ በህገ-መንግስቱ የማይፈታበት ምክንያት (የዋግነሽ አድማሱ)
1. የህወሃት ማኒፌስቶ ስለማይፈቅድ:- በህወሃት ማኒፌስቶ የትግራይ መሬት ማለት በደቡብ አለውና፣ በሰሜን መረብ ወንዝ ሲያካልሉት በምእራብ በኩል ደግሞ ወልቃይትንን እና ጠለምትን ያጠቃልላል ብሎ በግልፅ...
የኦሮሞን የብሄርተኝነት ግብ አታሳንሱት (ደረጄ ገረፋ ቱሉ)
1. ሌንጮ ለታ በ1970ዎቹ የኦሮሞ ቤሄርተኝነት ግቡ የኦሮሚያን ነፃ ሀገሪነት እንዲገነባ ስሰራ እና ሲንከባከብ ነበር።
ይህው ጉሙቱ ፖለቲከኛ ከ1990ዎቹ ጀምሮ የኦሮሞ ቤሄርተኝነት ግቡ ተለጥጧል ብሎ...
” ምትሃተኛው ደራሲ የይድረሱልኝ ጥሪውን አቅርቧል !” (ብሩክ ተፈራ)
በ 31 ዓመቱ 13 መፅሃፍትን ፅፏል ። ( ተከርቸም ፣ ተልሚድ ፣ የወንድ ምጥ ፣ ዴርቶጋዳ ፣ የቀንድ አውጣ ኑሮ ፣ ራማቶሃራ ፣ ዣንቶዣራ...
Bashir Makhtal, Canadian man imprisoned in Ethiopia for 11 years, back in Canada (Toronto...
The Canadian Press
TORONTO -- A Canadian man who languished in an Ethiopian prison for more than 11 years returned home to Toronto on Saturday...
ጠቅላይ ሚኒስትሩና የኢትዮጵያ ፖሊቲካ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም)
ዶር. ዓቢይና አቶ ለማ መገርሳ በኢትዮጵያ መድረክ ላይ መታየት ሲጀምሩ ኢትዮጵያ የተአምር አገር መሆንዋን አስታወስሁና እግዚአብሔር ፊቱን ወደኢትዮጵያ መመለሱን ተረዳሁ፤ ከዚያም በላይ ያለፈው ጠቅላይ...
ፍትህ ለካፒቴን በሃይሉ ገብሬ (ቴዎድሮስ አስፋው አለም)
የ1997 ዓ.ም ምርጫን ተከትሎ የአየር ሃይል አዛዥ የነበረው ጀነራል ሞላ ሃይለማርያም የድሬዳዋን የአየር ምድብ ፓይለቶች ህዝቡን ለማስጨፍጨፍ በተጠንቀቅ እንዲቆሙ አዘዘ። ነገር ግን ካፒቴን በሃይሉ...
ለነጻነት ዋጋ እየከፈሉ ካሉ ታላላቅ እናቶች መካከል (የሚሊዮኖች ድምጽ)
ሁለት እህቶች ናቸው። ሁለቱም የአንድ ወንድ ልጅ እናቶች ናቸው። ሁለቱም አገራቸውን የሚወዱ። ዘር ሳይለዩ ለኢትዮጵያዉያን ሁሉ የቆሙ። ከዚያም የተነሳ ትልቅ ሰቆቃ የደረሰባቸው። ሰርካለም ፋሲል...
መጋረጃው….!?! (ደረጄ ደስታ)
እያየን ነው። አይተናቸው ሰምተናቸው እማናውቃቸው ተቋማትና ግለሰቦች ብቅ ብቅ እያሉ ስለ ሥራቸው መግለጫ መስጠት ጀምረዋል። አምስቱ የፍትሕ ተቋማት የሚባሉት የፌዴራል ፖሊስ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ...




























