admin
ተከሳሾችን ተጠያቂ ለማድረግ የተሰራው አሳፋሪው የቂሊንጦ ቃጠሎ ሟቾች የሕክምና ማስረጃ (ጌታቸው ሽፈራው)
~"አስከሬኖቹ በሙሉ ለዘመዶቻቸው ሲሰጥ የሬሳ ሳጥን እንጂ ዘመዶች እሬሳቸውን እንዲያዩ አልተፈቀደም፡፡ ሲቀበሩም ፖሊስና የደህንነት ሰዎች ቆመው አስቀብረዋል፡፡ እንግዲህ በሬሳ ሳጥን ውስጥ የማን አስክሬን እንዳለ...
ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድን አስመልክቶ አጭር አስተያየት (አበጋዝ ወንድሙ)
የካቲት 8 ቀን 2010 ዓም ከ ኢህአዴግ ሊቀ መንበርነትና ከ ጠቅላይ ምኒስቴር ስልጣኑ ለመውረድ የስራ ‘መልቀቂያ ማመልከቻ’ ያስገባው ሀይለማርያም ደሳለኝን ፣በማን ልተካ በሚል...
ስለ ወልቃይት መቆም፣ መጠየቅ ብሔርተኝነት አይደለም! (ጌታቸው ሽፈራው)
ተወደደም ተጠላም የወልቃይት ጉዳይ ለሰው ህይወትና አካል የመቆም የሰብአዊ መብት ጥያቄ ነው። ወልቃይት የትግራይ ነች በማለቱ የተሸለመ እንጅ በደል የደረሰበት የለም። ወልቃይት አማራ ነው...
የእስክንድር ነጋ መልእክት ከኔዘርላንድ
"ድካማችሁ ከንቱ አልቀረም እኔን ከ18 አመት እስር ነጥቆ እዚህ ፊታችሁ አቁሞኛል
"ድካማችሁ ከንቱ አልቀረም በርካታ የፖለቲካ እስረኞች ለቤታቸው በቅተዋል
ድካማችሁ ከንቱ አልቀረም አሰቃቄ ስቃይ እና ሰቆቃ...
“በእኔ እምነት አብይ ከፖለቲካ አንፃር ትልቅ ድልድይ ተሻግሯል” (ቬሮኒካ መላኩ)
የአለም አቀፍ ፖለቲካ እጅግ ተለዋዋጭ ነው። የአገራችንም ፖለቲካ ተለዋዋጭነቱ ከአይን እርግብግቢት የበለጠ እየፈጠነ ነው። ይሄ የፖለቲካ ባህሪ ነው። በዚህ ጥቅምንና የሀይል ሚዛንን እየለካ...
“አብይ”ን በአሁኑ ጊዜ ለጠቅላይ ሚኒስቴርነት አለመፈለግ የንቃተ-ህሊና ምጥቀት ነው፤ምክንያቱም “ዐቢይ”ን ሆነው አናገኛቸውምና፤ይመሳሰላሉ እንጂ።
(በአብይ ኢትዮጵያዊ)
ለሕዝባዊ መንግሥት ጥያቄአችን ከአርባ አራት ዓመታት በኋላም ምላሽ እናገኛለን ብለን፤በጥንቃቄ የዶክተር ዓቢይ አህመድን ምንነት መመርመርኩት።
የሚገርመው ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር"አብይ"፣"አቢይ"ይባሉ እንጂ"ዐቢይ"ን ሆነው አላገኘኋቸውም፤ዳሩ ግን ይመሳሰላሉ።
...
አቢይ ኢትዮጵያን ሳይሆን ኢህአዴግን ለማዘመን የተላከ መሲህ ነው!?! (ዮናስ ሀጎስ)
ኢህአዴግ ሌላኛውን «ታላቁን መሪ» ማግኘቱን ዛሬ በደንብ ያረጋገጠ ይመስለኛል። ታላቁ መሪ በየሄዱበት ምን መናገር እንዳለባቸው የሚያውቁ ማንን ለማስደሰት ምን ማለት እንዳለባቸው ጠንቅቀው የተረዱ የኢህአዴግ...
ዐቢይ ሆይ! ሕገመንግሥትህ ችግር መፍታት አይችልምና የመፍትሔ ሐሳብህን አንቀበልም!!!..(አምሳሉ ገብረኪዳን)
ዐቢይ "የወልቃይት ጥያቄ ሕገ መንግስቱንና ሕጉን መሠረት አድርጎ ይመለሳል!" ማለቱን ሰማን፡፡
ምን ማለቱ እንደሆነ ገብቷቹሀል? ሪፈረንደም (ሕዝበ ውሳኔ) ይደረጋል ማለቱ እኮነው! ይሄም ማለት እዚያ ቦታ...




























