admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የዶ/ር አብይ አህመድ አዋላጅነት ጉዳይ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ቃሉ የሕዝብ ነው። ቃሉንም በተግባር የሚተረጉመው ሕዝብ ነው። የወንዝ ውሃ ሽቅብ እንደማይፈስ ሁሉ፥ ይህም ቃል ወደ ተግባር ሳይቀየር ይቀለበሳል ብሎ መጠበቅ ተገቢ አይደለም። ይልቁንስ...

ጎንደር አብይን እንዴት ተቀበለችው? (ጌታቸው ሺፈራው)

ጠዋት 1:30 አካባቢ  በመኪና እየዞሩ እየለፈፉ ነው። ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እንዲቀበል። ሆኖም ሰሞኑን  ለመቀበል የሚገቡት ሰዎች ተለይተው እንደታወቁ፣ ወረቀትም እንደደረሳቸው ሕዝቡ ሰምቷል። ካድሬ ነው...

ጠቅላይ  ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጎንደር ያደረጉት ሙሉ ንግግር

የአብሮነትና የዘመናዊነት ተምሳሌት፤ የመካከለኛው ዘመን ስልጣኔ መሰረት እና የህዝባችን የከፍታ መሰላል፤ የባህል እና ውብ እሴቶቻቸችን ማህተም፤ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ጌጥ እና የትጉሀን ልጆች እናት፣ የኢትዮጵያችን...

ከሃገር እንዳይወጣ ተከልክሎ የነበረው እስክንድር ነጋ እገዳው ተነሳለት

ቢቢሲ አማርኛ ከ 39 ደቂቃዎች በፊት ጋዜጠኛና የዲሞክራሲ አቀንቃኝ እስክንድር ነጋ ከሃገር እንዳይወጣ መከልከሉን ለቢቢሲ ገልፆ የነበረ ሲሆን እንደገና ፓስፖርቱ ተመልሶለት እንዲጓዝ እንደተፈቀደለት ተናግሯል። እስክንድር እንደሚለው...

ሰውየው ሕልም አለው (ሄኖክ የሺጥላ) 

 የአንደበቱ ርትዖነት  ካለው የቃላት አጠቃቀም እና ልቀት ሳይሆን የሚመነጨው ከሃሳቡ ጠጣርነት እና ከቆመለት ትልቅ እውነት እንጂ ! ሰውየው ሕልም አለው ፣ ለዚያውም በሞቀ ቤት እና በቀዘቀዘ...

የህግ የበላይነት አፈር ድሜ መብላቱን የሚያመላ የክተው የጠቅላይ አቃቤ ህጉ ሹመት (መሳይ መኮንን)

አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ ይባላሉ። በዶ/ር አብይ ካቢኔ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሆነው የተሾሙ ናቸው። ከ7ዓመት በፊት ከሰጡት ቃለመጠይቅ የተቀነጨበውን ያዳምጡት። እንግዲህ የዶ/ር አብይ ካቢኔ ምንም...

“የበላይ” የሚባለው ስውሩ መንግስት የዜጎችን በነፃነት የመንቀሳቀስ መብት እያገደ ነው!?!

እስክንድርን አሁን በስልክ አግኝቼው ሁኔታውን እንዲህ ገልፆልኛል፦ ናፍቆት እስክንድር (ሰርካለም ፋሲል የእስክንድር ባለቤት)  "ዕቃዬን አስገባኹ። ቦርዲንግ ፖስ ካላፈ በኅላ ኢምግሬሽን ለማለፍ ስሄድ፣ አንዲት ሴት ፖስፖርቴን ተቀብላኝ...

EDITOR PICKS