admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ወልቃይት የትግል ማዕከል እና የኢፍትሃዊነት ማሳያ!!! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

“Wolqayit Factor! & Eritrean-Factor!”       ላለፉት ሩብ ክፍለ ዘመናት ህዉሃት በብሔር ብሔረሰቦች ዲሞክራሲያዊ መብቶች እየማለና እየተገዛተ ዝህቡን ለማታለል ብሎም ለመለያየት ቢሞክርም ያሰበውን አላማ ሊያሳካ...

ጎንደርን በጨረፍታ አስጎበኝዎታለሁ! አማራ ክልልን ያዩበታል! (በጌታቸው ሽፈራው)

 ጎንደርን ያውቋታል ሲባል ሰምቻለሁ። እኔ ለአንድ ወር ያህል ጎንደር ቆይቻለሁ። እርስዎ ጎንደርን የሚያውቋት የየመከላከያ አመራር ወይንም ባለስልጣን ሆነው ነው።  የሚያውቁት የመከላከያ እና የባለስልጣናቱን ጎንደር...

ሰቲት ሑመራን፣ ቃፍታ ሑመራን፣ ወልቃይትን፣ ፀገዴን፣ ራያን፣ ከትግራይ ጋር ባንድ ላይ የሚጠቀልለውን የኢትዮጵያ ካርታ...

— ሰቲት ሑመራን፣ ቃፍታ ሑመራን፣ ወልቃይትን፣ ፀገዴን፣ ራያን፣ ከትግራይ ጋር ባንድ ላይ የሚጠቀልለውን የኢትዮጵያ ካርታ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈጠረ ሰው! ዶ/ር ዶናልድ ሌቪን (በቅጽል ስሙ ‹‹ጋሽ...

ዶክተር አብይ እና ጎንደር (ሀብታሙ አያሌው)

ጠቅላያችን ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ጎንደር አቅንተው ህዝብ እንደሚያወያዩ ዜናውን ማስነገራቸው  ይታወቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት በሚል ከጠቅላይ ሚኒስተር ጽ/ቤት፤  ከብሔራዊ ደህንነት ቢሮ  የሀገር...

እስክንድር ነጋ -ፓስፖርቱን ነጥቀው ቦሌ ላይ አገቱት (ክንፉ አሰፋ)

የዲሞክራሲ ጥማት የማይቀለበስበት ደረጃ ላይ መድረሱን ተመልክቻለሁ- እስክንድር ነጋ ክንፉ አሰፋ — አምነስቲ ኢንተርናሽናል 50ኛ ዓመቱን ሲያከብር ለክብር እንግድነትበሆላንድ የጠራው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከቦሌ አውሮፕላን...

የእሳት አደጋ ተከላከይ ወይስ የለውጥ ሐዋሪያ? (ጎበና ጉግሣ)

„ኢትዮጵያ የሁላችንም ቤት ናት፡፡..የሓሳብ ልዩነት በረከት ይዞልን ይመጣል፡፡….እኛ ኢትዮጵያውያን ዲሞክረሲና ነጻነት ይስፈልገናል፣ይገባናልም፡፡….ነጻነት ከመንግሥት ለሕዝብ የሚበረከት ስጦታም አይደለም፡፡ከሰበዓዊ ክብር የሚመነጭ የእያንዳንዱ ሰው የተፈጥሮ ጸጋ ነው፡፡“...

ለ”ሰሜናዊት ኮከቦቹ” አልጋ ለሌላው ቀጋ የሆነችው ኢትዮጵያ !?! (ቶሎሳ ኢብራሂም)

ባንድ ወቅት ብዙ መሬት በመቀማት ይታወቅ የነበረ አቶ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስ የተባለ ትግራዊ ከጌቶቹ ጋር በነበረው የግል ግጭት ታስሮ ከቆየ በኋላ ሰሞኑን ከእስር ተለቆዋል። ይህ...

ስጋት ያንዣበበት የራያ ማንነት ጉዳይ (ዮናታን ጸጋ ዬ ረጋሳ)

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የወልቃይትን የማንነት ጥያቄ አውቀው ይሁን ስተው የልማት ጥያቄ ነው ማለታቸው ጋብ ብሎ የቆየው የማንነት ጥያቄና እንቅስቃሴ በተለየ መልክ እንዲቀጥል ምክንያት...

EDITOR PICKS