admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ስብሃት ወአኮቴት ለጀግናው የጎንደር ሕዝብ! (ውብሸት ሙላት)

ጎንደር ኩሩ ነው፡፡ ጎንደር ለክብሩ  (dignity) ሟች ነው፡፡ ከክብሩ የሚያስቀድመውም የለም፡፡ ጎንደሬነት በራሱ ክብር ነው፡፡ “Death with dignity is better than life with humiliation”…....

ታዋቂው ሙዚቀኛ ታምራት ደስታ በድንተኛ ህመም ህይወቱ አልፏል (ታደለ ጥበቡ)

አሳዛኝ ዜና ታምራት ደስታ  ከአዲስ አበባ 250 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው ሻሸመኔን እና አዋሳን የምታገናኘው ጥቁር ውሀ ከተማ ውስጥ ነው የተወለደው ።ከቤተሰቦቹ 3 ወንዶች...

የማያልቅ ሰቆቃ! (ጌታቸው ሽፈራው)

 አብይ ሶማሊ ሄደ፣ የጦሩ አናቶችም ጋር ሄደ። እነዚህ ሰዎች ግን የሚመለሱ አይደሉም። ዛሬም ንፁሃን በፈንጅ አለቁ። እመኑኝ! አብይን እጅ ወደላይ ያሰኙታል። የደህንነትና መከላከያ መዋቅሩ የእነሱ...

«ኢትዮጵያዊ ነኝ» በማለታቸው «አማራ ነህ» ተብለው  ግፍና በደል የደረሰባቸው ጉራጌው አሊ ሁሴን (አቻምየለህ ታምሩ)

መቼም ከፋሽስት ጥሊያን ዘመን ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ በጠላትነት ተፈርጆ ግፍና ግድያን በላዩ ላይ ተሸክሞ የኖረው የአማራ መከራ ተቆጥሮ አያልቅም። በርግጥ  ይህንን ሁሉ በደልና መከራ...

የህወሐት “ክልል” ለወልቃይት ጠገዴ ጥፋት ወይስ ልማት!!  (ከመኮነን ዘለለው– የቀድሞ የህወሓት አባል) 

ወልቃይት ጠገዴ ክልል የሚባል አስተዳደር ሳይፈጠር በጎንደር ክፍለ ሀገር ውስጥ የሚተዳደር ህዝብ ነበር። ወልቃይት አማርኛ እና ትግርኛ የራሱ ቋንቋ በማድረግ ሀሳቡ ባህሉ ማንነቱ የሚገልጽባቸው...

ወይ የወርቆቹ መብትiii (አምሳሉ ገብረ ኪዳን)

ሠራተኞቹ ከ90% በላይ ትግሮች በመሆናቸው የሥራ ቋንቋው ትግርኛ የሆነው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያሁኑ የትግራይ አየር መንገድ ሠራተኞች አድማ መትተው ዓለምአቀፍ በረራዎችን በማስተጓጎል "ሕገወጥ...

ሌላ ቁልቁለት! ከ50 በላይ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ግቢውን ለቀው ወጡ (ሀብታሙ አያሌው)

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች በደረሰባቸው ሐይማኖት ተኮር በደልና ጥቃት  የደቡብ ክልል ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ግቢን ለቀው ወጥተዋል። ጠባቂ ያጡ መንጋዋች መከራቸው ቀጥሏል የህወሓቱ አባ ማትያስ...

EDITOR PICKS