admin
የትግሬ ንብረት ተንካ እንጂ- አማራው ኦሮሞው ጋምቤላው…ለምን ይገደላል ያለ አለ? ይሄስ ያኗኑረናል? (ምስጋናው እንዱ...
የህወሀት ጀሌዎች ጠሚ አብይ በትግርኛ መናገሩን ተከትሎ አማሮች ለምን በትግርኛ ተናገረ ብለው እንደተቀየሙ አይነት ነገር ያሰራጫሉ፡፡ በጣም የተሳሳተ እና አሳፋሪ ጸረ አማራ ዘመቻ ነው፡፡...
የተዓቅቦ ጥሪ የወያኔ ሕገ ወጥ የንግድ ተቋም በሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ እና ግብረአበሮቹ ላይ!!! (አምሳሉ...
እንደምታውቁት ፋና ብሮድካስቲንግ (ስርጭት) በመባል የሚታወቀው የራዲዮና የቴሌቪዥን (የነጋሪተወግና የምርዓየ ኩነት) ጣቢያ ከወያኔ የንግድ ተቋማት አንዱ ነው፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ (ስርጭት) እየሠራ ያለው በሕገ ወጥ...
የጅማው ባለቅኔ ከድር ሰተቴ ማነው? (ኤርሚያስ ቶኩማ)
በቁም ለገደሏት ለሞተች ሀገሬ
ባንድ አይኔ አነባለሁ አንዱን አሳስሬ፡፡
ከድር ሰተቴ
የጅማው ባለቅኔ ከድር ሰተቴ ማነው? አልከኝ ፅሁፉን አንብበህ ስትጨርስ ትረዳዋለህ፡፡
ገዢው ፓርቲ አቅዶ እንዲዳከሙ ካደረጋቸው የሀገራችን ከተሞች...
እውን አየር መንገዱ የኢትዮጵያ ነው? (ጌታቸው ሽፈራው)
ከሁለት አመት በፊት ነው! የትህነግ/ህወሓት ባለሀብቶች ብረት በርካሽ ዋጋ ይፈልጋሉ። ሊሸጡት ነውኮ! ሲያስቡ በህሊናቸው ከትህነግ ጎን በመሆናቸው ብቻ እንደቤታቸው የሚያዩት አየር መንገድ ይመጣላቸዋል። ወደ...
የኢትዮጵያ ህዝብ የሽፋን እና የስውር መንግስቱን ለይቶ ማወቅ አለበት (ዶ/ር ብርሀነ መስቀል አበበ)
በኢትዮጵያ ሁለት መንግስታት አሉ። አንደኛው ህወሃት የኢትዮጵያ መንግስት እያለ የሚጠራው የውሸት መንግስት ሲሆን ሌላኛው ከውሸት መንግስቱ ጀርባ በህወሃት ታጣቂዎች፣ ሰላዮች፣ ነጋዴዎችና ሙሁራን የሚመራው የስውር...
”ቢቢሲ ሃርድ ቶክ” ቆይታ ህወሓት እና “የብሄራዊ ጥቅም” (ነአምን ዘለቀ)
በቅድሚያ ምስጋና፦
ባለፈው ሳምንት በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ከሆነው የቢቢሲ ሃርድ ቶክ/BBC Hardtalk ጋር ቆይታ ማድረጌ ይታወቃል። የፕሮግራሙ ይዘት ጠንከር ያሉ ሙግቶችን ተሞርኩዞ ምላሽ የሚሰጥበት...
እውን የወያኔ የይስሙላ ‹‹ሕገ መንግሥት›› ችግር አንቀጽ 39 ብቻ ነው? [ከይኄይስ እውነቱ]
ለዛሬው አስተያየት መነሻ የሆነኝ የኅብር ሬዲዮው ጋዜጠኛ ሀብታሙ የአዲሱን ጠ/ሚኒስትር በዓለ ሲመት ንግግር ተከትሎ በልዩ ልዩ የኅብረተሰባችን ክፍሎች የተፈጠረውን ተስፋና ሥጋት እንዲሁም ጠ/ሚኒስተሩ ሊገጥመው...
መልእክት ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ [አቶ በቀለ ገርባ]
አባ ገዳ በየነ ሰንበቶ እንዳሉት ሰላም ከፍ ባለ ድምጽ ተራራ ላይ ወጥቶ በመጥራት አይመጣም። ሰላም እንዳይኖር ያደረገው የኢህአዴግ አገዛዝ ነው። ህዝቡማ ምንጊዜም ሰላም ወዳድና...























![እውን የወያኔ የይስሙላ ‹‹ሕገ መንግሥት›› ችግር አንቀጽ 39 ብቻ ነው? [ከይኄይስ እውነቱ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2016/09/pen.png)
![መልእክት ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ [አቶ በቀለ ገርባ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2018/02/Ato-Bekele-Gerba-photo-by-VOA.jpg)



