“ድካማችሁ ከንቱ አልቀረም በርካታ የፖለቲካ እስረኞች ለቤታቸው በቅተዋል
ድካማችሁ ከንቱ አልቀረም አሰቃቄ ስቃይ እና ሰቆቃ የሚተገበርበት ማእከላዊ ተዘግቷል
ድካማችሁ ከንቱ አልቀረም ጭቁን ህዝቦች አንገታቸውን ቀና አድርገው በድፍረት ስለ ነጻነት እየዘመሩ ነው ድካማችሁ ከንቱ አልቀረም ህዝቡ ነጻነቱን ዋጋ እየከፈለም ቢሆን የሚጠይቅ ብቻ ሳይሆን የሚጎናጸፍ ሆኗል ያም ሆኖ ህጻናት በመንግስት ጥይት የማይሞቱባት ዜጎች ሀሳባቸውን ስለገለጹ ብቻ የማይታሰሩባት የማይስደዱባት ኢትዮጵያ እስክትሆን ትግሉ ይቀጥላል
ድል ለዴሞክራሲ