admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ሰሞነኛ የሕወሐት/ኢሕአዴግ የኢትዮጵያዊነት ትርክት ግርግርና ስሌቱ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

ከስድስት ወር በፊት የተፃፈና በድጋሚ የተለጠፈ :- ሕወሐት/ኢህአዴግ ባልተለመደ ሁኔታ በ26 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያዊነት ቀን አክብሯል፡፡ በሕወሐት/ኢሕአዴግ ህገ መንግስት በኢትዮጵያ የስልጣን ባለቤት ዜጎች ሳይሆኑ...

የዶክተር አብይ አህመድ ሲመተ ንግግርና የእውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ለውጥ ፈላጊ ኃይሎች ፍላጎት (ልዩ ርዕስ አንቀጽ-አግ7)

ዶክተር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣን ሲቀበሉ ያደረጉትን ንግግር አርበኞች ግንቦት 7:  የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ በአንክሮ አዳምጧል፤ አጢኗል።  ከህወሓት/ኢህአዴግ ድርጅታዊ ባህል ውጭ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር...

የተሿሚው ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ንግግርና የወያኔ/ኢሕአዴግ መግለጫ ሲፈተሽ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

የወያኔ/ኢሕአዴግ ምክር ቤት ከመጋቢት 11 ቀን እስከ መጋቢት18 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ መደበኛ ስብሰባ ማድረጉን በመግለጽ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው መንፈስ...

ቴዲ አፍሮ “ኢትዮጵያ” ለተሰኘው 5ኛና ታሪካዊ አልበሙ  ታላቅና ታሪካዊ ሽልማት ይጠብቀዋል!! (ጴጥሮስ አሸናፊ)

ዘንድሮ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በአሉን የሚያከብረው ማኀበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ (Society of Ethiopians  Established in Diaspora- SEED (ሲድ) እ.ኤ.አ. ከ 1994 ዓ/ም ጀምሮ...

ዞምቢዎቹ…! (መስፍን ነጋሽ)

ይህ "ዞምቢዎቹ" የተባለ ጽሑፍ ከዘጠኝ ዓመት በፊት (2001 ዓም) አዲስ ነገር ጋዜጣ ላይ የጻፍኩት ነበር። አሁን መልሼ ሳየው ይህን ያህል የሚረባ ባይሆንም ብዙዎች ከሚያስታውሱት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት ሙሉ ንግግር በጽሁፍ

የተከበሩ አፈ-ጉባዔ የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች ክቡራትና ክቡራን! ሀገራችን ኢትዮጵያ በመንግስት አስተዳደር ስርዓቷ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር በምታከናውንበት በዚህ ታሪካዊ ቀን በተከበረው ምክር...

የተሰጥዎት የአገልጋይ ፣ የሃላፊነት እና የአደራ ወንበር እንጂ ዙፋን አይደለም ! በጭራሽ ! (ዮናስ...

ኢትዮጵያን ከዚህ መከራ ለማውጣት ሚሊዮኖች እርሶ ላይ ተስፋ ጥለዋል ። የ100 ሚሊዮን ዜጎች አይኖች እና ጆሮዎች ሁሉ እርሶ ላይ አርፈዋል ። ሃገር አደጋ ላይ ነች...

የአፍህን ሰማን፤ እጅህ ከምን?! (መስፍን ነጋሽ)

የጠ/ሚ አብይን ንግግር በጽሞና አደመጥኩት። ታሪካዊ ንግግር ነው። ሲጠቃለል፣ ሰውየው በቃል የመፈወስ ተሰጥኦ አለው። አይተናል። ሰምተናል። ቀጥልበት እንለዋለን። ከ27 ዓመት በኋላ ኢትዮጵያችን፣ በኢትዮጵያ ፓርላማ፣ በኢትዮጵያ...

EDITOR PICKS