admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ዓቢይ አህመድና የኢትዮጵያ ፖለቲካ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም]

ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ብቻ ሳይሆን ባለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ በግሉ በነጻነት አስቦ በአገር ጉዳይ ቁምነገሮች ላይ እንደዓቢይ አዲስ ነገርና የአስተሳሰብ እንከን የሌለበት ነገር...

Ethiopia’s new PM, in key speech, reaches out to opposition and Eritrea (AFP)

by Chris Stein Addis Ababa (AFP) - Ethiopia's new prime minister, Abiy Ahmed, apologised to people harmed in recent political unrest and reached out both...

የኢትዮጵያን አንድነት ለምንፈልግ፣ ስሟ በክብር ሲጠራ ለሚያስደስተን፡ መስማት የምንፈልገውን ዛሬ ሰምተናል (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

የዶ/ሩ ንግግር ይቅርታ የተገለጸበት፡ ፍቅር የተንጸባረቀበት፡ ኢትዮጵያዊ አንድነት የተሰበከበት ነበር!!!! ጥሩ ንግግር ነው። ኢትዮጵያዊነት የተወደሰበት፡ ያለፉት የኢትዮጵያ መሪዎች በነበራቸው መልካም ጎን ምስጋና ያገኙበት፡ የፈጣሪ ስም...

የታሰርኩት መንግስት ምንድን ነው የምትፅፈው ሲለኝ ምን አገባህ ብዬ ነው! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

ታሪኩ ደሳለኝ አሁን እነ ተመስገንን ጠይቄ ነው የወጣሁት ተመስገን በማስታገሻም መዳኒትም ቢሆን  ደና ነው። በንግግራችን ማሀል ተመስገን እንዲህ አለኝ "ተመስገን እስክርቢቶ እፈልጋለሁ?" አለ ሰጠነው ይሄኔ የተሰበሰቡት ፖሊሶች...

በዶ/ር አብይ ላይ የሰነቅነዉ ተስፋ፤ «የተማረ ይግደለኝ» (ሃራ አብዲ)

በዶክተር አብይ ላይ የሰነቅነው ተስፋ፣ እምነት እንድናሳድርበት ያገዙን እውነቶች፣እንዲሁም፤ ተስፋዉን ወደ ድል ለመቀየር ማድረግ የሚገቡን፤ ከብዙ በጥቂት። ተስፋ፣ ንድፈ-ሃሳብ (concepet) በመሆኑ፣በሚታይ፤ በሚዳሰስና በሚጨበጥ ተግባር እስካልተለወጠ...

ጉድና ጅራት ከወደኋላ ነው…”የወያኔ ተለጣፊ ሳንሆን ወያኔ ነን” (በዘውዱ ታደሰ)

አጋር የተባሉ ፓርቲዎች በኢህአዴግ ም/ቤት እንዲታዘቡ ቢጋበዙ ማስጠንቀቂያ ሰጥተው ወተዋል ። ህወሓት ወዴት እየሄደ ነው ? ከብአዴን እና ከኦህዴድ ያጣውን ድጋፍ አጋር ከሚላቸው ፓርቲዎች ጋር...

የእስክንድር ሰብዕና፤ (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

እስክንድር ሊጠይቁት የሚመጡትን ሁሉ "አስቸገርናችሁ አይደል? የኛ ነገር ዛሬም ነገም መታሰር ሆነ" በማለት የሰው ውለታ እየከበደውና እየተቅለሰለሰ  ሲናገር ማየት ያስገርማል። ይልቁንስ እሱና ጓደኞቹ ለሀገርና...

ከበሻሻ እስከ አራት ኪሎ የዶክተር አብይ አህመድ የህይዎት ታሪክ! (በዳዊት እንደሻውና ዳዊት ቶሎሳ)

ማክሰኞ መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም. ምሽት እኩለ ሌሊት እየተቃረበ እያለ የተሰማው ሰበር ዜና በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ያነጋገረ ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ...

EDITOR PICKS