admin
የራምሴ ጩኸት የወለዳቸው የምድራችን ድንቅ መሪዎች (ኪዳን ሰው)
ራምሴ በዘመነ ፈርዖን እስራኤላዊያን በብርቱ የባርነት ቀንበር ስር ወድቀው የሚጮሁባት የግብፅ ግዛት የሆነች ስፍራ ነበረች። በዚች የመከራ ቦታ የአይሁድ ህዝብ ለ430 ዓመታት በቀንና ሌሊት...
የንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ 88ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን)
ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ ያረፉት ከዛሬ 88 ዓመታት በፊት (መጋቢት 24 ቀን 1922 ዓ.ም) ነበር፡፡
ዘውዲቱ ምኒልክ የተወለዱት ከታላቁ ንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አጤ ምኒልክ አና...
ከቂልንጦ ጨለማ ቤት ያሉ ጀግኖች ለህዝብ አስተላልፉልን ያሉት መልእክት
ዛሬ ማለትም 23/07/10 ዓ/ም ቂሊንጦ ማጎሪያ ቤት ∠ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጠኝ
አስቻለው አንጋው ተገኝ የተባሉት የፖለቲካ ተከሳሾችን አገኘናቸው የሚገርም ሁኔታ ያሳዩን ጀግንነት፤ ልበ ሙሉነትና ፍፁም ኢትዮጵያዊነት እጅግ...
አብይ፤ በቃል የቆሰለ በቃል ይድናል? [መስፍን ነጋሽ – ዋዜማ ራዲዮ]
በድጋሚ ለማስታወስ፤ ኢትዮጵያን በተመለከተ ለአዲሱ ጠ/ሚ የምነግረው አዲስ ምኞትም ሆነ አዲስ ጥያቄ የለኝም።
ይህን ስንል ግን በአብይ አህመድ አሊ(3አ) እጅ የገባውን ሥልጣን ማጣጣሌ አይደለም። አብይ...
ዘብ ቆመናል ክቡር የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር አብይ አህመድ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)
Continue Reading in pdf
ኢትዮጵያ ሆይ! መዳንሽም ቀርቧል?! አምላክ ሊጎበኝሽ ከበራፍሽ ቆሟል?! [አቤል ዋቤላ]
ዛሬ ክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም መግባቱ የሚዘከርበት ዕለት ነው። ክርስትያኖች የክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም መግባት ለሰው ልጅ ድኅነት ነው ብለን እናምናለን።
ኢትዮጵያውያንም አምላክ ሳይሆን እንደኛ የሆነ ሰው...






















![አብይ፤ በቃል የቆሰለ በቃል ይድናል? [መስፍን ነጋሽ – ዋዜማ ራዲዮ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2014/06/Wazema-Radio.jpg)

![ኢትዮጵያ ሆይ! መዳንሽም ቀርቧል?! አምላክ ሊጎበኝሽ ከበራፍሽ ቆሟል?! [አቤል ዋቤላ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2014/12/Abel-Wabela.jpg)



