admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

“አብይ እዚህ መኾኔን፥ መታሰሬንም ያውቃል” (ታዬ ደንዴአ)

ሃብታሙ ምናለ  አክቲቭስትና መምህር ስዩም ተሾመንና የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደዓ ከወዳጆቼ ጋር ሰብሰብ ብለን በማዕከላዊ/ሙዚየም በተነገረን መሠረት/ ተገኝተን ስለ ጤንነታቸው...

በባህር ዳር ከተማ ከመጋቢት 15/2010 ጀምሮ በእስር ላይ የነበሩት 19 ሰዎች ዛሬ ተፈተዋል

እየሩስ ጌታነህ     1, ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ (ባ/ዳር ዩንቨርሲቲ መምህርና የጣና ደህንነትና የአካባቢ ጥበቃ ማህበር ፕሬዚደንት 2, አቶ ጋሻው መርሻ (የሰማያዊ ፓርቲ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የነበረና...

ቀጣዮቹ 100 ቀናት! (ኤርሚያስ ለገሰ) 

መንደርደሪያ የትግራይ ነፃ አውጪ በገጠመው ሕዝባዊ ማእበል፣ እንዲሁም የሕዝቡን ተቃዉሞ በተከተለበት ጫና ዶክተር አቢይን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት አምጥቷል። የዶክተር አቢይ ወደ ፊት መምጣት በብዙ መልኩ...

ሽግሽግ እንጂ ሽግግር የለም!!! (መሳይ መኮንን)

አንድ አባባል ነው። በአገዛዙ ሚዲያዎች በሚቀርቡ እንግዶች፡ በጋዜጠኞቹም እየተደጋገመ ይጠራል። ከውጭ ወደ ሀገር ቤት በሚተላለፉ ሚዲያዎች ላይ በተለያዩ እንግዶች እየተነሳ ነው። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም...

ለመስማት ቀርቶ ለማየት የሚዘገንኑ ወንጀለኛ ባለስልጣናትን ተሸክሞ የለዉጥ ጉዞ አይታሰብም!?! (ተክሌ ደስታ)

• አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ በቀድሞዉ ጠሚ ጫማ የተሰፈሩ ባለስልጣን ነበሩ፡፡ጫማዉ ሰፍቷቸዉም ይሁን ጠብቧቸዉ ሳያምርባቸዉ በተፈጠረዉ ቀዉስ አቅም አጥተዉ/አሳጥተዋቸዉ ከስልጣናቸዉ ወረዱ፡፡ያለፈዉን የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ አዉጥተዉ...

Ethiopia dissidents hopeful but wary over new PM (AFP)

Addis Ababa (AFP) - They've been harassed, arrested and prosecuted, but Ethiopia's dissidents say they feel quietly hopeful after Prime Minister Abiy Ahmed extended...

EDITOR PICKS