admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ይድረስ ለአዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር (ጠ/ሚ?) አብይ አህመድ! [በላይ ማናዬ (ጋዜጠኛ)]

በመጀመሪያ የድርጅትዎ ሊቀመንበር ሆነው በመመረጥዎ እንኳን ደስ አለዎት! በተጨማሪም በድርጅትዎ አሰራር መሰረት የሀገሪቱ መሪ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለውም። ለዚህም በድጋሜ እንኳን ደስ አለዎት! ክቡር አቶ አብይ፣...

ህወሃት ሃይለማሪያም የተባለ ፈረሷን ሸኝታ ሽፈራዉ የተባለ አጋሰሷን ልትጭንብን አቆብቁባ ነበር!!! (ስንትአየሁ ባይኔ)

አስተማማኝ የመረጃ ምንጮች በዘገቡት መሰረት አቶ ደመቀ መኮነን በሞተ ሰዓት ለሊቀመንበርነት እንዳማይወዳደር በማሳወቅ ለዶ/ር አብይ አህመድ መንገዱን ጠርጎለታል፡፡ ይህ  ዉሳኔ የአቶ ደመቀ መኮነን የግል...

እንኳን ደስ አለን! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ) 

እንኳን ደስ አለን፡፡ ቢያንስ በሁለት ምክንያት ደስ ሊለን ይገባል፡፡ ዶ.ር አብይ በመመረጣቸውና በተመረጡበት መንገድ ደስ ሊለን ይገባል፡፡  ዶ.ር አብይ በመመረጣቸው ደስ ሊለን ይገባል፡፡ ሲናገሩ አድምጠናቸዋል፤...

መንግስታቸውን በሚያመልኩ ሰዎች ስንሰቃይ ኖረን ዛሬ አምላኪና አስመላኪ ሆነን እንዳንገኝ!?! (ደረጀ ደስታ)

እነ አይቶ አጣ ቤት ጎመን የተቀቀለ ቀን ሲጨበጨብ ያድራል ይባላል። አገሩንና ሰላሙን የተቀማ የመሰለው ሁሉ ሰሞኑን የተስፋ ጎመን አገኝቶ ሆያ ሆዬ ይዟል። ቆሽቱ በግኖ...

Incoming Ethiopian prime minister must address deep-rooted human rights crisis -Amnesty International

Ethiopia’s incoming prime minister must prioritize addressing the deep-rooted human rights crisis in the country, said Amnesty International following the election of Abiy Ahmed...

ለማስታወስ! ህገ መንግስት አንቀጽ 74 የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣንና ተግባር

 1. ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳድር፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ነው፡፡ 2. ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባሎችን ከሁለቱ ምክር ቤቶች አባላት...

ተስፋና ስጋት በጠቅላይ ሚኒስቴሩ ሹመት (ሳዲቅ አህመድ)

"ከቃለ-መሓላ በሗላ ተራምደው ወደ አራት ኪሎ ቤተ-መንግስት የሚገቡበት ቀይ ምንጣፍ በመላው አገሪቱ የፈሰሰው የሰማእታት ደም መሆኑ መዘንጋት የለበትም!" ልክ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ሲሞቱ በኢትዮጵያዉያን...

አዲሱ የትግሬ ወያኔ ሴራ በአብደራፊ ከተማ (አለማየሁ ሀይሌ)

በምዕራብ  ጎንደር ዞን ከሱዳን  25/35ኪሜ ርቀት ላይ የምተገኘዉና የበርሐዉ ፈርጥ ሆና ከታላቁ አንገረብ ወንዝ ዳር የተንጣለለችዉ አብደራፊ/ምድረ ገነት የተባለችው  ዉብ ከተማ በወያኔ  እየተሴረባት ነዉ፡፡...

EDITOR PICKS