admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የአብይ 10 ፈተናዎች! (ደረጀ ደስታ)

ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን የማጽደቁ ሂደት ገና ቢሆንም ከአብይ ሌላ ማሰቡ አብዮት ይሆናል። የፈታውን መልሶ እሚያስር የተናገረውን እሚረሳ ቀጣፊ ድርጅት መሆኑን በቅንጅትም ምርጫ ሆነ በልምድ አይተነዋል።...

ኢኮኖሚውን፣ ደህንነቱን እና መከላከያውን አንቆ የያዘው ህወሀት እና ዶ/ር አብይ..!?! (መሳይ መኮንን)

ህወሀቶች ተሰልፈው ገብተው ነበር። ነባሮቹ አመራሮች፡ ያለቦታቸው፡ ያለስልጣናቸው ተያይዘው የገቡበት የሞት ሽረት ያህል የተወስደው ስብሰባ መጨረሻው ለህወሀቶች መልካም ዜና አላመጣም። ለሁለት ቀናት የታሰበው  ሁለት...

“የለማ ቡድን ሳይዘናጋ ያልተቋረጠ የህዝብ እምቢተኝነትን እንደ ነዳጅ እየተጠቀመ ትግሉን ማፋፋም ይኖርበታል” (ኤርሚያስ ለገሰ)

“ጠቅላይነት” ለምን አላማ?? የዶክተር አቢይ በኢህአዴግ ሊቀመንበርነት መመደብ ከተሰማ በኃላ ስሜቴን እንዴት ልግለፅ ብዬ ሳስብ ነበር። እንደ እውነቱ ከሆነ የለማ ቡድን ያደረገውን ተጋድሎ አለማድነቅ የሚቻል...

የዶ/ር አብይ አህመድ ፈተናዎች (ክንፉ አሰፋ)

    ከልክ በላይ ለጥጠው‹፤ እንደ ልብ አንጠልጥል ፊልም ያቆዩትን ፍትግያ ትናንት በዜና ሲሰብሩት ደስታቸውን ይገልጹ የነበሩት ዜጎች ጥቂት አልነበሩም። ወትሮውን በስብሻለው ከሚለን ስራዓት አዲስ ነገር...

ከትግራይ አፓርታይድ አገዛዝ ጋር የሚደረገውን ፍልምያ ዉስብስብነት ካልተረዳን፣ በቲም ለማና በኦህዲድ ላይ ትችት ከመሰንዘር...

ወቅቱ የመረጃ ፍሰት የመላበት በመሆኑ፣ ከዚህም ከዚያም የሚገኙ ወቅታዊ ክስተቶችን አጣፍጦና ከሽኖ ለህዝብ ጆሮ ለማድረስ የሚደረገዉ ሽምያ በራሱ፣ ከአጭር ርቀት የሩጫዉድድር ባልተናነሰ ፍጥነት ይካሄዳል ቢባል...

ARREST OF JOURNALIST ESKINDER NEGA IN ETHIOPIA NEGATES PROGRESS MADE MERE WEEKS EARLIER

FOR IMMEDIATE RELEASE March 26, 2018 NEW YORK—In response to the arrest of 2012 Freedom to Write Award honoree Eskinder Nega and a number of other journalists and bloggers at...

Some Thoughts for EPRDF (By Mohammed Ademo)

Dear Ethiopia, You will probably have a new leader by the time I wakeup "tomorrow" morning. So let me leave you with some thoughts. 1) The...

እናንተ የእፉኝት ልጆች ትንሿ የመውጫ ቀዳዳችሁን በደም እያከረፋችኋት ነው (ሙሉነህ ዮሃንስ)

ህወሃት የሚዘውረው ኢህአዴግ እና ግሳንግሶቹ ጭንቅ ውስጥ ገብተው በይፋ ስብሰባ ከተቀመጡ 6 ወራት ዘለቁ! ይፋ ያልሆነውን ቁጥር የለሽ የሽኩቻ ስብሰባ ትተን ማለት ነው። የመንግስት...

EDITOR PICKS