admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የጻዕረ ሞት ዐዋጅ (ከይኄይስ እውነቱ)

ዘረኛውና ዘራፊው የወያኔ አገዛዝ በሞት ዋዜማ (ጻዕረ ሞት) ላይ እንደሚገኝ ለኢትዮጵያውያን የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ለማይጠረቃው የሥልጣንና የዝርፊያ ፍትወቱ ሲል እስከ መጨረሻው ትንፋሽ/ሕቅታ እንደሚፍጨረጨር እና ከጥፋቱ እንደማይመለስ...

ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ….(አንዱዓለም አራጌ)

“ከኢሕአዴግ ፈርጣማ መዳፍ የሚታደግ እንደሌላ እያወክ ድህረት ከየት አመጣኸው ?” እያሉ ብዙዎች ይጠይቃሉ። መልሱ ግን ቀላል ነው። የድፍረቴ ምንጭና ተስፋዬ ፣ በእስር ቤት ትቢያ...

U.S. Embassy Statement on the Ethiopian Government’s Declared State of Emergency

We strongly disagree with the Ethiopian government’s decision to impose a state of emergency that includes restrictions on fundamental rights such as assembly and...

አወዳደቃችሁን አሳምሩ! (ዘውድአለም ታደሰ)

ኢህአዴግ ሆይ!!! መቼም ከዚህ በኋላ እንደምንም ብለህ ጥቂት ግዜ ትገዛ ይሆናል እንጂ ያ ህዝብ ላይ የምታላግጥበት ፣ ያሻህን እያሰርክ የምትኮፈስበት ፣ ያሻህን ህግ አውጥተህ...

እውን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከርእሰ መመስተዳርነት ተነስተው አምባሳደር ሊሆኑ ነውን? (ውብሸት ሙላት)

በእንተ ገዱ ንቁም በበኅላዌነ- ስለ ገዱ ባለንበት ጸንተን እንቁም! እውን ዶ/ር ጥላዬ ጌጤ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሆኗል ወይም ሊሆን ነውን? እውን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው...

«ኢህአዴግን ማመን ቀብሮ ነው!»  (ዮናስ ሀጎስ)

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለስድስት ወራት ያህል ታውጇል። (ስድስት ወራት ሙሉ! በፈጣሪ…» በእርግጥ በአፍሪካ ሐገራት ውስጥ ጠ/ሚ/ርን ያህል የጦር ሐይሎቹ አዛዥ የሆነ ሰው ስልጣን መልቀቅ እፈልጋለሁኝ...

900 እስረኛ ከከርቸሌ ወጥቶ ፤90 ሚሊዮን ሕዝብ በአስቸኳይ አዋጅ ከርቸሌ ገባ፡፡ (በፍቃዱ ሞረዳ)

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም እንደገና ታወጀ፤ ገዱም ሄደ፡፡ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈላጊነት አንዱ ‹‹የሕዝቡን ከቦታ ቦታ ተዘዋዉሮ የመስራት መብት ለማስከበር ነዉ ›› ተብሏል፡፡ ሀቁ ግን የሕወሓትን ከቦታ...

EDITOR PICKS