admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

​የ​ህወሓት የበላይነት እና የዓረና ውስልትና (ስዩም ተሾመ)

1ኛ) ውስልትና የማን፦ የዓረና ወይስ የሌሎች? ሰሞኑን የዓረና ማዕከላዊ ኮሚቴ ያደረገውን ስብሰባ ተከትሎ ድርጅታዊ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። በመግለጫው መሰረት፣ የዓረና ማዕከላዊ ኮሚቴ “የትግራይ የበላይነት” በሚለው “የፖለቲካ ውስልትና”...

ቀላል መንገድ እያለ ጠመዝማዛውን ለምን እንመርጣለን? (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

የኦህዲድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በግልፅ በሀገር ውስጥ ላሉትም ሆነ ከሀገር ውጪ ላሉት የተደራጁም ይሁን ያልተደራጁ ወገኖች የአብረን እንስራ ጥር አቅርቧል። ኦህዲድ በመግለጫው የፖለቲካ እስረኞችን መልቀቅ ጨምሮ...

Ethiopia’s Eskinder Nega refuses to sign false confession in exchange for prison release (CPJ)

New York, February 9, 2018--The Committee to Protect Journalists condemns the Ethiopian government's attempts today to compel Ethiopian journalist and blogger Eskinder Nega to sign a...

እስክንድር ነጋና አንዱዓለም አራጌ (ቅዱስ ሃብት በላቸው)

አሁን አዲስ አበባ ደውዬ እንዳረጋገጥኩት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን እና አንዷዓለም አየለ ከወህኒ ቤት ተጠርተው “ጥፋተኛ ነን” ብለው ይቅርታ እንዲጠይቁ የቀረበላቸውን ጥያቄ ባለመቀበላቸው ተመልሰው ወደ...

“ይህ ስፍራ የተማረክንበት ሳይሆን የተባረክንበት ነው” ፊት አውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ 

ፈቃደ ጫኔ ንጉስ ምንሊክ የኢትዮጲያን ግዛት እያቀኑ ፣ እያስገበሩ ቀጠሉ፡፡ በተመሣሣይም የሌሎች የገበሩ አገሮች ህዝቦችንና ባላባቶችንም ወደ ሸዋ እያመጡ እንዲሠፍሩና እንዲኖሩ አደረጉ በዚህም ወጣ ባለና...

በህወሓቶች የሚመራው ሜቴክ በማን አለብኝነት የማጭበርበር ወንጀሎችን እየፈጸመ ነው! (BBN)

የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ-ህወሓት ባለስልጣናት የሚመሩት ሜቴክ የተባለው ድርጅት፤ የማጭበርበር ወንጀሎችን እየፈጸመ እንደሚገኝ ተጠቆመ፡፡ የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን-ሜቴክ በመባል የሚታወቅ ይኸው ድርጅት፤ በአብዛኛው...

አሁን እኛ አንገብጋቢ ጉዳያችን ይሄ አይደለም ! (ሰላም መሃመድ)

አንድ እንድታውቁ የምፈልገው ነገር ከዚህ በፊት ኩማ ደመቅሳ ይሁን ጁኔይድን ሳዶ የኦሮምያ ፕሬዘዳንት በነበሩ ወቅት የአማርኛ ጽሑፍ ከኦሮምኛ በይዘቱ አንሶ በማስታወቂያ ቦርዶች ላይ ሲጻፍ...

ሠራዊቱ የገዛ ወገኑን ለምን ይጨፈጭፋል?

ጉዱ ካሳ የአንድ አገር የምድር የአየር እና የባህር ኃይል የሚቋቋመው የአገሪቱን ዳር ድንበር ከውጭ ወራሪ ኃይል ለመጠበቅ እና ሊከሰቱ የሚችሉ የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎችን...

EDITOR PICKS