admin
ይድረስ ለአቢይ አህመድ(ዶ/ር/ (ለኦህዴድ ፅህፈት ቤት ሀላፊ) (ከኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
ጥሩ መሪነት የእሳት ወላፈኑንም የጥይት አረርን
ቀድሞ መቀበልን ይጠይቃል
ይድረስ ለአቢይ አህመድ(ዶ/ር/
(ለኦህዴድ ፅህፈት ቤት ሀላፊ)
ሰላም ላንተ ይሁን።
ይህን ማስታወሻ የምፅፍልህ የምከትበው ነገር ላታስበው ትችላለህ ከሚል እምነት ተነስቼ አይደለም። በዙሪያህ ያሉ...
የወያኔ አዲሱ ፍረጃ “ሕዝባዊነት” (መሀመድ አሊ መሐመድ)
ለምን አወዳደቃችሁን አታሳምሩም?
እናንተ ግን ምን ዓይነት ጉዶች ናችሁ? የፖለቲካ እስረኞችን እንፈታለን አላችሁ። ህዝቡም ያላችሁትን አምኖ በደስታ ሰሜት ቦረቀ። አንዳንዶችማ የተባለውን ማመን አቅቷቸውና የሆነ ስሜት...
ኦሮሞነት ዘረኝነት አይደለም (ግርማ ካሳ)
በኦሮሞዉና በአማርኛ ተናገሪው መካከል ጥላቻ እንዲሰርጽ ተብሎ አንድ የተጻፈ መርዛማ መጽሐፍ አለ። የቡርቃ ዝምታ የሚባል መጽሃፍ። የዚህ መጽሀፍ ደራሱ አቶ ተስፋዬ ገበረ አብ ይባላሉ።...
ና በወሎ፤ …ገና-የክርስቲያንም የሙስሊምም የጋራ በዓል፤ (ውብሸት ሙላት)
ይህ ጽሑፍ የገናን ታሪክ የመተረክ ዓላማ የለውም፡፡ ይህ ጽሑፍ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ነገርም አይናገርም፡፡ ይህ ጽሑፍ በተለይም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታሕሳስ...
አቶ ለማ የግምገማውን ቪዲዬ OBN ላይ የመልቀቅ መብቱ ሊጠበቅለት ይገባል (ኤርሚያስ ለገሠ ዋቅጅራ)
አቶ ለማ መገርሳ ከተናገረው ነገር በሙሉ ቁልፍ አድርጌ የማየው " በቤተመንግስት ለ17 ቀናት የተካሄደው ግምገማ ምንም ሳይቆራረጥ ለኢትዬጲያ ህዝብ ይፋ እንዲሆን እፈልጋለሁ!" ያለው ይመስለኛል።ምክንያቶቼ...
Yes, there is Tigrean domination in Ethiopia (Jawar Mohamed)
In their recent joint interview, chairmen of the EPRDF member parties went out of their way to say there is no Tigrean or even...


























