admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

ይህ የድኩማን ቡድን (ህውሃት) ኢትዮጵያውያንን ከሚገባው በላይ እየተፈታተነ ይገኛል (ሉሉ ከበደ)

እነሱም ፍንክች አይሉም እኛም ፍንክች አንዳንል ያስፈልጋል። ሰሞኑን የኢሀደግ ስራ አስፈጻሚ ተብሎ  የህውሃትና የሎሌዎቹ ስብሰብ ከወር በላይ ሲመክር ቆይቶ የህውሃትን የተለመደ ግትር አቋም አብስሯል።...

ኦሮማራ “መርህ አልባ ጉድኝት” (ስዩም ተሾመ)

አንድ ጥያቄ አለኝ ጓዶች፤ “መርህ -አልባ-ጉድኝት” ምን ማለት ነው? ይህ “መርህ አልባ ጉድኝት” ተፈጠረ የተባለው በአህአዴግ አባል ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮች መካከል ነው። ድርጅቶቹ ኦህዴድና...

እዉነት የትግራይ የበላይነት የለምን ??? (ሰልማን መሀመድ)

ሁሌም የሚገርመኝ የክርክር ርእስ አንዱ " የትግራይ የበላይነት አለ ወይስ የለም " የሚለዉ ሲሆን የትግራይ የበላይነት የለም የሚሉት አካላት በሙሉ አንድ የሚያደርጋቸዉ ሰዉን  ለማሳመን የሚጠቀሙት ዘዴ...

ተክደናል -ከመግለጫው በኃላ ኦሮሚያ ውስጥ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ ያለ ስሜት ሆኗል። (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

ኦህዲድ ከኢህአዴግ ጋር በዋናነት መነጋገር ያለበት ስለ መከለካያ ስልጣን ስለ ደህንነቱ ስልጣን ስለ ጠቅላይ ሚንስትርነት ስልጣን እና ስለ ሌሎች ጉዳዮች አይደለም።ኦህዲድ በዋናነት መነጋገር ያለበት በህዝብ መብቶች ላይ  ውይይቶችን...

የኢትዮጵያ ሕዝብ የግድ በወያኔ/ኢሕአዴግ ላይ ሊይዘው የሚገባው የጸና አቋም! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ስንት ሲባልለት ከሰነበተው የወያኔ/ኢሕአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ በኋላ የወጣው የወያኔ መግለጫ በርካቶችን አበሳጭቷል፡፡ ሰው የጠበቀው ወያኔ አስቀድሞ ከስብሰባው ሾልኮ የወጣ መረጃ እያስመሰለ እንዲነዛ እንዲራገብ...

ዘመነ ተሐድሶ ወይስ ዘመነ ጽልመት (ከይኄይስ እውነቱ)

ዘመነ ተሐድሶ ወይም ዳግም ልደት (Renaissance) የሚባለው ጊዜ ጠቅለል ባለ አገላለጽ በአውሮጳ ክፍለ ዓለም ለፈጠራ፣ ለአዳዲስ ግኝቶች፣ ለሳይንስ፣ ለቴክኖሎጂ፣ ለፍልስምና፣ ለታሪክ፣ ለሥነ ጽሑፍ፣ ለሥነ ጥበብ፣...

The Year of Ethiopia-Win-Et,  RISING! [Professor Alemayehu G. Mariam]

Author’s Note: I  have a tradition of reviewing the year in my last commentary of the year. It gives me an opportunity for a...

EDITOR PICKS