admin
ህወሃትን ለማዳን ገደል ከምትገቡ እሱን ግደሉት እና ንስሀ ግቡ! (ስዩም ተሾመ)
ከ1993ቱ የህወሃት መከፋፈል በኋላ አቶ #መለስ_ዜናዊ መላ-ቅጡ ጠፍቷቸው ነበር፡፡ ከዚያ ከአቶ በረከት ስምዖን ጋር #ዝጉብኝ ክፍል ገብተው "ምን ይሻለናል? እንዴት ከዚህ ጉድ መውጣት ይቻለናል?"...
OP-ED: RACE TO THE BOTTOM: ETHIOPIA’S ACCELERATING CRISIS (Dr. Awol Kassim Allo)
An economy in free fall, ever-deepening repression, a deteriorating security, inter-ethnic violence, and a vicious infighting within the ruling party – Ethiopia is on...
”አምስቱ ምርጦቼ” (አበበ ገላው)
በእኔ እይታ ለነጻነት በሚደረገው ትግል ወሳኝ ሚና የተጫወቱ ከፍተኛ አወንታዊ ትጽእኖ ፈጣሪዎች፣ ህዝብን በህብረት ያሰለፉ፣ ያነቁ እና የመሩ እንዲሁም ፋሽታዊው የህወሃቶች ስርአት በቀውስ እንዲወጠርና...
ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ!… ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት! (ያሬድ ኃይለማርያም-ቤልጂየም)
ኢትዮጵያ ዛሬ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ የወያኔ ግትርነትና መረን የለቀቀ አንባገነናዊነት፣ በሥርዓቱ ተስፋ የቆረጠና የተበሳጨ ሰፊ ሕዝብ፣ ለ25 ዓመታት የተጎነጎነ የጎሣ ፖለቲካና ጥላቻ፣ መገለጫ...
ሀተታ ዘ-ህወሀት (መሳይ መኮንን)
እንኳን ተነቦ፡ ገጹን ለመቁጠር የሚያደክመውን፡ በዝባዝንኬ የታጨቀውን፡ በፍሬከርሲኪ ወሬዎች የተጠቀጠቀውን፡ እንደቢንቢ ጆሮ ላይ በሚጮሁ ቃላት የተሞላውን፡ የህወሀትን ሃተታ በኢህአዴግ በኩል ወጥቶ አየሁት። አንብቤ ለመጨረስ...
“በተቃዋሚ ተስፋ ቆርጠን ከወያኔ ማህጸን ለዉጥን ብንጠብቅ ልንወቀስ አይገባም” ይሉሃል የወያኔ የመደብ አጋር ተቃዋሚዎች (ሸንቁጥ...
በወያኔ ስርዓት መሰረታዊ ባህሪያት የሚስማሙ ብዙ ሰዎች ወያኔ እንቅፋት የመታት ሲመስላቸዉ ገልበጥ ብለዉ የወያኔ ተቃዋሚ መስለዉ ይቀርባሉ::ሆኖም በወያኔ ህገ መንግስት ይስማማሉ::በወያኔ የክልል አከላለል ይስማማሉ::...
በአማኙ የተረሱት መነኮሳት በደል በርትቶባቸዋል (ጌታቸው ሽፈራዉ)
በእስር ላይ ከሚገኙት የዋልድባ መነኮሳት መካከል አባ ገ/ስላሴ ወ/ሀይማኖት ፀሎት ያደርጋሉ፣ ለእስረኞች ምግብ ያካፍላሉ፣ ፀበል ይሰጣሉ ተብለው ጨለማ ቤት ከገቡ ሰነባብተዋል። የምንኩስና ልብሳቸውን እንዲያወልቁ...
የአባዱላ ገመዳ መመለስ ህዝባዊ እምቢተኝነቱን ለማገዝ እንደሚሆን ተስፋዬ እጅግ ጠንካራ ነው (ያሬድ ጥበቡ)
አፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ ሥራቸውን እንዳይለቁ በተደጋጋሚ ጥሪ አድርጌ ስለነበር በሥራ ገበታቸው ለመቆየት በመወሰናቸው ደስ ብሎኛል ። አፈጉባኤው ወደሥራቸው ለመመለስ ሲወስኑ የሃገራችን ኢትዮጵያ እጣም በእጃቸው...


























