admin
የታኅሳሱ ግርግር (የወንድማማቾቹ መፈንቅለ መንግሥት) 57ኛ ዓመት መታሰቢያ
አምደጽዮን ሚኒሊክ
የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴን መንግሥት ለመገልበጥ የተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተካሄደው ከ57 ዓመታት በፊት ነበር፡፡
በወንድማማቾቹ ብርጋዴር ጀኔራል መንግሥቱ ነዋይና ገርማሜ ነዋይ የተመራው የመፈንቅለ መንግሥት...
የወያኔ የእርቅ ጥያቄና የሻቢያ አስቂኝ ምላሽ፥ (ኰከብ ተድላ)
በአንድ ወቅት አቶ መለስ ዜናዊ ከመሞቱ በፊት፡ በምክር ቤት ቀርቦ፥ ከአንድ የምክር ቤት አባል፥በኢዮጵያና በኤርትራ መሀከል በወቅቱ የነበረውንና ለወደፊት ሊሰራ የታሰበውን ተጠይቆ፥የሰጠው ምላሽ እንዲህ...
የጋሽ ለማ ድራማ …(ዮናስ ሃጎስ)
የጋሽ ለማ ድራማ «አግዐዚ ወደ ኦሮሚያ ክልል ገብቶ ንፁሃንን እንዴት እንደጨፈጨፈ የምናውቀው ነገር የለም..» ሃሃሃሃሃ...
ብልጦች አይደለንም።
•°•
ብልጣብልጦች ግን አያታልሉንም…
•°•
ጋሽ ለማ በድራማቸው ቀጥለውበታል። እኚህ የሐገር ፍቅር ትያትር ቤትን እያስጎመጁ...
U.S. ‘troubled’ over Ethiopia’s renewed deadly violence, calls for justice (Africanews)
Abdur Rahman Alfa Shaban
The United States Embassy in Ethiopia says it is troubled and saddened by deadly violence in the country over the past...
ጨፍጫፊዎችን አስቀምጦ ተጨፍጫፊውን ሕዝብ የሚያወግዝ ባንዳ እንጅ የሃይማኖት አባት አይደለም!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
በነዚህ ሦስት ቀናት (ለነገሩ ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ አድርጎታል) ትግሮች በተለያዩ ቦታዎችና የትምህርት ተቋማት የፈጸሟቸውን ግድያዎች በመቃወም በተለያዩ ስፍራዎች ተማሪዎች (በዚህ አጋጣሚ...
“..ህግ የበላይ የሆነበት ሀገር ስለሆነ ወዲያው ተፈትቻለሁ” (ታማኝ በየነ)
"የታሰርኩት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ በተወከልኩበት ቱርክ ውስጥ ሰክሬ ሳሽከረክር አይደለም።ወይም ዋሽንግተን በዲፕሎማትነት ተመድቤ በሰለጠነ ሕዝብ መካከል እንዳልሰለጠነ ኋላ ቀር ተላላኪ ካድሬ- ሰው ላይ ተኩሼ...




























