admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ብአዴንን ያመነ ጉም የዘገነ. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

ትናንት ወይንም ታሪክ ሁልጊዜ ጠባሳውን ወይንም አሻራውን ትቶ ያልፋል። ስለሆነም ትናንት የዛሬን ቁልፍ ይዟልና ተመልሶ መጪ መሆኑ መዘንጋት የለበትም። የትናንት ታሪክ ዛሬ ላይ የሚያሳድረው...

ይድረስ ህወሓት plan B የለውም ለምትሉ (ሃብታሙ አያሌው)

ይሄ በሐርመኒ ሆቴል አዲስ አበባ እየተደረገ ያለ ምክክር ነው። "የትግራይ እና የኤርትራ ወጣቶች የምክክር መድረክ " ተሰኝቷል።  ወያኔወች ምጥ ሲይዛቸው ከኤርትራ ጋር እንታረቅ እያሉ ነው በዛሬው...

በፈጣሪ ፊት የግፉ ዋንጫ ሞልታ ልትፈስ እንደሆነ ተገንዘቡ

በላይ አ በምንም በሉ በምን ፡ ይዋል ይደር ፡ ቀናቶች ትንሽ ይለፉ ግን ትግራይ ከፈጣሪ ትልቅ ቅጣት ይጠብቃታል ። ራሄል ባሏን አጥታ ባለችበት ወቅት ፀንሳ ስለነበረ...

“እትብቱን ከተቀበረበት አውጥተህ ስጠው…” (ኤፍሬም እንዳለ)

አሁን ችግራችን አገራዊ ሆኗል፡፡ ሰዎች በግልምጫ ሳይሆን፣ ፊት በመንሳት ሳይሆን፣ “ውጣ አትበለው እንዲወጣ አድርገው፣” በሚል ብቻ ሳይሆን ሰዎች በግልጽ ‘ውጡልን፣ ጥፉልን፣ ዓይናችሁን አንየው’ እየተባሉ...

የአብዲ ኢሌ ቀኝ እጆችና በጭፍጨፋው ተዋናይ የሆኑት በሀርጌሳ መሸሺግያ እያመቻቹ ነው (በወንድወሰን ተክሉ)

 ም/ል ፕሬዚዳንቱ፣ የልዩፖሊስ አዛዥን ጨምሮ አራት ባለስልጣናት ሀርጌሳ ገብተዋል   የሱማሌ ክልል መስተዳድር ባለስልጣናት በተለይም የአብዲ ኢሌ የቀኝ እጅ የሚባሉ ባለስልጣናት ለተለየ ተልእኮ ሶማሌ ላንድ ሀርጌሳ...

የብአዴን አመራሮች ለራሳችሁ እና ለልጅ ልጆቻችሁ አልቅሱ! (ሃብታሙ አያሌው)

አይሁድ ክርስቶስን ሊሰቅሉት ወደ ቀራንዬ ይዘውት ሲወጡ የእየሩሳሌም እናቶች እየተከተሉት ያለቅሱ ነበር። እሱም የእሱ ፅዋ ስለሰው ልጆች ሁሉ መዳን የግድ ናትና " እናንተ የእየሩሳሌም ሴቶች...

EDITOR PICKS