admin
መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ተፈረዳባቸው
ዘሄግ (14 dec. 17) ዛሬ ዲሴምበር 15 ቀን 2017 ከቀትር በኋላ በሆላንድ ዘሄግ ከተማ የዋለው ችሎት በመቶ አለቃ በእሸቱ አለሙ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የጦር ወንጀል ክስ እድሜልክ እስራት በይኖባቸዋል። በተጠቀሳባቸው ክስ በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል። ከሁለተኛው አለም ጦርነት በህዋላ እንዲህ አይነት ፍርድ በሆላንድ ሃገር ሲሰጥ የመጀመርያው መሆኑን...
ብአዴንን ያመነ ጉም የዘገነ. . . (አቻምየለህ ታምሩ)
ትናንት ወይንም ታሪክ ሁልጊዜ ጠባሳውን ወይንም አሻራውን ትቶ ያልፋል። ስለሆነም ትናንት የዛሬን ቁልፍ ይዟልና ተመልሶ መጪ መሆኑ መዘንጋት የለበትም። የትናንት ታሪክ ዛሬ ላይ የሚያሳድረው...
ይድረስ ህወሓት plan B የለውም ለምትሉ (ሃብታሙ አያሌው)
ይሄ በሐርመኒ ሆቴል አዲስ አበባ እየተደረገ ያለ ምክክር ነው። "የትግራይ እና የኤርትራ ወጣቶች የምክክር መድረክ " ተሰኝቷል።
ወያኔወች ምጥ ሲይዛቸው ከኤርትራ ጋር እንታረቅ እያሉ ነው በዛሬው...
በፈጣሪ ፊት የግፉ ዋንጫ ሞልታ ልትፈስ እንደሆነ ተገንዘቡ
በላይ አ
በምንም በሉ በምን ፡ ይዋል ይደር ፡ ቀናቶች ትንሽ ይለፉ ግን ትግራይ ከፈጣሪ ትልቅ ቅጣት ይጠብቃታል ።
ራሄል ባሏን አጥታ ባለችበት ወቅት ፀንሳ ስለነበረ...
“እትብቱን ከተቀበረበት አውጥተህ ስጠው…” (ኤፍሬም እንዳለ)
አሁን ችግራችን አገራዊ ሆኗል፡፡ ሰዎች በግልምጫ ሳይሆን፣ ፊት በመንሳት ሳይሆን፣ “ውጣ አትበለው እንዲወጣ አድርገው፣” በሚል ብቻ ሳይሆን ሰዎች በግልጽ ‘ውጡልን፣ ጥፉልን፣ ዓይናችሁን አንየው’ እየተባሉ...
የአብዲ ኢሌ ቀኝ እጆችና በጭፍጨፋው ተዋናይ የሆኑት በሀርጌሳ መሸሺግያ እያመቻቹ ነው (በወንድወሰን ተክሉ)
ም/ል ፕሬዚዳንቱ፣ የልዩፖሊስ አዛዥን ጨምሮ አራት ባለስልጣናት ሀርጌሳ ገብተዋል
የሱማሌ ክልል መስተዳድር ባለስልጣናት በተለይም የአብዲ ኢሌ የቀኝ እጅ የሚባሉ ባለስልጣናት ለተለየ ተልእኮ ሶማሌ ላንድ ሀርጌሳ...


























