admin
አይ ኦቦ ለማ በአማርኛ ሌላ በኦሮምኛ ሌላ. . . ሌላውም ጋር ሌላ (ተፈሪ ደምሴ)
ከታች የታተመው ጽሁፍ በኦቦ ለማ መገርሳ ቃል አቀባይ በኦቦ Addisu Arega Kitessa በኦሮምኛ ስለ አዲስ አበባ ተጽፎ እ.ኤ.አ. November 27 at 10:06pm ፌስቡክ አምዱ...
የአማርኛ ታፔላ ነቀላ በኦሮሚያ (ግርማ ካሳ)
ኦሮሚያ የሁሉም አትዮጵያወያን ነው ሲሉን ነበር እነ ኦቦ ለማ መገርሳ። እኛም እስየው፣ ብራቮ ብለን የሌሎች ማህበረሰባት መብትን ማክበሩን፣ አማርኛን ከኣፋን ኣሮሞ ጋር የክልሉ የስራ...
በወ/ሮ አዜብ መስፍን ላይ የተከፈተው ዘመቻና የአቶ ዓባይ ወልዱ ለምን ይነሳሉ ተቃውሞ ፓርቲውን እንዳናጋው...
የህወሃት ሹም ሽር የድርጅቱን ውስጣዊ ስምምነትና አንድነት አደጋ ላይ ጥሎታል
የገዢው ኢህአዴግ ፓርቲ አስካል የሆነው ህወሃት ከሁለት ወር ውስጣዊ ግምገማና ስብሰባ በሃላ ባለፈው ሳምንት ያደረገው የሹም ሽር እርምጃ...
ከሳሾች “ዓቃቤ ሕግ ቆሞ እየተደበደብን በቪዲዮ ተቀርፀናል” ሲሉ ዓቃቤ ሕጉ ከዳኛው ፊት “አዎ ቀርጨሃለሁ!...
ጌታቸው ሽፈራው
እነመቶአለቃ ማስረሻ ሰጤ የተፈፀመባቸውን የሰብአዊ መብት ጥሰት ኮምሽኑ በተገቢው መንገድ እንዳላጣራ ገልፀዋል፡፡ ተከሳሾቹ ገለልተኛ አካል ተቋቁሞ ጉዳዩን እንዲያጣራላቸው ጠይቀዋል፡፡
“ሰብአዊ መብት ኮምሽንን ፈርተነዋል። ለኢህአዴግ መረጃ...
ስንት ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች አሉ? (ውብሽት ሙላት)
የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ብዛት በተለያዩ ጊዜያት፤
ቅድመ-ደርግ፥
ብሔሮች፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች መኖራቸው ቢታወቅም፣በተለያዩ ገድላት፣ዚና መዋዕላት፣በውጭና በኢትዮጵያዊያን ጸሐፍት ድርሳናት ስለ ብዙዎቹ ቢጻፍም በትክክል ቁጥራቸው አይታወቅም፡፡
በደርግ፥
የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ጥናት...
“Beggar Continent, No More!”, Ghanaian President Nana Akufo-Addo [Professor Alemayehu G. Mariam]
Today, Africa is a Continent of COMPETING BEGGAR NATIONS. We vie with one another for favours from our former colonial masters; and we deliberately...
በኢትዮጵያ ስም ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር የመጨረሻውን የጠቅላይ ጨዋታ ጀመረ (ኦባንግ ሜቶ)
* አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት “የእምነት አባቶች” የክህደቱ ተዋንያን ናቸው
ኦባንግ ሜቶ
“… ይህ ዜና በተገለበ መልኩ መሰማት ከጀመረ ሰነባብቷል። ዜናው በደባና በተቀነባበረ ሤራ የሚካሄድ ቢሆንም ዜናውን...
የሰቆቃና ቶርቸር ዳይሬክተር ጄነራል ጌታቸው አሰፋ (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)
ከአድዋ ስረወ መንግስት መሪዎች አንዱና ዋናው ነው። የደህንነት(የሰቆቃ) መስሪያ ቤት ዳይሬክተር፡ ገዳይ አስገዳይ፡ ገራፊ፡ አስገራፊ፡ የለየለት ጨካኝ። መልኩ ቀይ፡ ልቡ ጥቁር፡ ባህሪው ልስልስ፡ ተግባሩ...





















![“Beggar Continent, No More!”, Ghanaian President Nana Akufo-Addo [Professor Alemayehu G. Mariam]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2014/05/almariam_comm213418035401.jpg)




