admin

admin
15165 POSTS 0 COMMENTS

ኬንያ 132 ኢትዮጵያውያንን እስር ቤት ከተተች (BBN)

በኬንያ 132 ኢትዮጵያውያን ለእስር ተዳረጉ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ለእስር የተዳረጉት እንደተለመደው በህገ ወጥ መንግድ ድንበር አቋርጣችሁ ገብታችኋል በሚል ምክንያት ነው፡፡ ስደተኞቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአንድ ቤት...

ኢህአዴግን እየሰጉ ከኢህአዴግ ተስፋ የማድረግ ፖለቲካ (መሃመድ እንድሪስ)

ከአንድ ሳምንት በፊት በምስራቅ አፍሪካ ጉዳይ ላይ አተኩሮ በሚሰራ የምርምርም ተቋም አስተባባሪነት በተዘጋጀ ሴሚናር ላይ ፅሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ሴሚናሩ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀውስን በሚመለከት...

ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ እና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ከተከሰሱበት ክስ በነፃ ተሰናበቱ!! (ይድነቃቸው ከበደ)

በባለፈው አመት አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፋችኋል ተብለው በተመሰረተባቸው ክስ ለ9 ወር ያህል ታስረው እንደነበር የሚታወስ ነው።...

እነ በቀለ ገርባ በችሎት ፊት የአንድ ሀገር ልጆች ነን ”አንድ ነን” ሲሉ ተናገሩ (በዳንኤል...

እነ በቀለ ገርባ በችሎት ፊት የአንድ ሀገር ልጆች ነን  (አንድ ነን) ሲሉ ተናገሩ ችሎቱን በኦሮሚኛ ዘፈን ሲያደባልቁት ዳኞች ችሎቱን  ትተው ወጡ በእነ አቶ #ጉርሜሣ አያኖ መዝገብ አቶ #በቀለ ገርባ'ን...

የጥበብ መገኛ የሃይማኖት አገር! (ሃብታሙ አያሌው)

በርግጥም በዚያ ምድር እነዚያን ድንቅ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የገነቡት እጆች ዳግም የተወለዱ ይመስላል። እነዚያን አፍ የሚያስከፍቱ ድንቅ ውቅሮችን የገነቡት ጥበበ ጌራ ወርቆች ራሳቸው ኢትዮጵያውያን...

የዛሬይቱ ኢትዮጵያ … (ዘካሪያ መሃመድ)

የዛሬይቱ ኢትዮጵያ የብዙ ሺህ ዘመናት የሀገራችን ሕዝቦች ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባህላዊ መስተጋብሮች ውጤት የመሆኗን ሐቅ በቀላሉ መካድ የሚቻል አይመስለኝም፡፡ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ፣ ጦርነትን ጨምሮ...

Saudi Corruption Purge Snares $33 Billion of Net Worth in Riyadh – Bloomberg

By Devon Pendleton and Zainab Fattah Three of the kingdom’s richest people are under arrest Authorities say suspects are innocent until proven guilty Crown Prince...

ራይላ ኦዲንጋ፣ኡሁሩ ኬንያታ እና ሳፋሪኮም! (ቅዱስ መሃሉ)

በኡሁሩ ኬንያታ የሚመራው የኬንያ መንግስት ለሁለተኛ ጊዜ አሸነፍኩ ያለው ምርጫ በድጋሚ የሕገመንግስት ፈተናን ማለፍ እንደማይችል ከወዲሁ ግልጽ እየሆነ መጥቷል። የተቃዋሚው መሪ ራይላ ኦዲንጋ የሕዝቡን...

EDITOR PICKS