admin
ከሚያጨበጭብላቸው ከሆንክ ብትገድልም ያጨበጭብልሀል፤ ከሚረግማቸው ከሆንክ ብታድንም ይረግምሀል! (ዶ/ ር በድሉ ዋቅጅራ)
ከሚያጨበጭብላቸው ከሆንክ ብትገድልም ያጨበጭብልሀል፤ ከሚረግማቸው ከሆንክ ብታድንም ይረግምሀል!
ዶ ር በድሉ ዋቅጅራ
.
.
እንደኛ ኢትዮጵያውያን በሰብአዊነት ሚዛን የቀለለ ማህበረሰብ አንዱ መገለጫ ግለሰቦችን፣ ጎሳን/ብሄርን እና ቡድንን ከሰብአዊነት እሴቶች...
“ህወሀት ከግብፅ ጋር ቢመሳጠር ምንም አይገርምም” (ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሀመድ)
"ህወሀት ከግብፅ ጋር ቢመሳጠር ምንም አይገርምም"
- "የህወሀት አመራሮች ለኢትዮጵያ ደንታ አላቸው ብዬ አንድም ቀን አምኜ አላውቅም፤ አሁንም አላምንም!!!"
ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሀመድ
https://www.facebook.com/670822272957744/posts/4559282387445027/
የተራራ ሌቦቹ ምርጫ! (ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው)
የተራራ ሌቦቹ ምርጫ!
ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው
* የፌደራል መንግስቱ ይህን ሕገ-ወጥነት ዝም ብሎ ማየት የለበትም፤
- አብንና አዴፓ እነዚህን የተራራ ሌቦች በተለያየ መንገድ ማጋለጥ አለባቸው፤
- አክቲቪስቱ ትህነግና ጫጩቶቹ...
የንጉስ ምኒልክ የአርሲና የሐርር ጦርነቶች…!!! (ዝክረ ነገር)
የንጉስ ምኒልክ የአርሲና የሐርር ጦርነቶች...!!!
ዝክረ ነገር
አፄ ዮሐንስ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ በመሆናቸው ራስ አዳልን "ንጉሥ ተክለሃይማኖት" ብለው የጎጃምና የከፋ ንጉሥ አድርገው ሾሙ። የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት...
ያልጠራው የብልፅግና ውህድ አደረጃጀት….!!!! (ነአምን አሸናፊ)
ያልጠራው የብልፅግና ውህድ አደረጃጀት....!!!!
ነአምን አሸናፊ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ካከናወኗቸው አበይት ተግባራት መካከል፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባርን (ኢሕአዴግ) ወደ...
ባልደራስ እና ኢዜማ ምን እና ምን ናቸው? የ2 መግለጫዎች ወግ (ርዕዮት)
https://www.youtube.com/watch?v=Gm7m_ONOM7c
ሽግግሩ ወደ ህሊና ቁስልነት እየተለወጠ ነው!!! (ያሬድ ጥበቡ)
ሽግግሩ ወደ ህሊና ቁስልነት እየተለወጠ ነው!!!
ያሬድ ጥበቡ
* ከመጥበሻው ወደ እሳቱ መወርወራችንም የማይታበል ሃቅ ነው!!!
ከታች የተያያዘው ፅሁፍ፣ በዛሬው ዕለት ከ4 ዓመታት በፊት ለወያኔ መሪዎች የተላለፈ...
የደኅንነት ዋስትናዬን ማስጠበቅ ያልቻለ መንግሥት ለምኔ? (ከሽግዬ ነብሮ- ኢጆሌ ባሌ)
የደኅንነት ዋስትናዬን ማስጠበቅ ያልቻለ መንግሥት ለምኔ?
ከሽግዬ ነብሮ
ኢጆሌ ባሌ
“ዳኛውም ዝንጀሮ
ፍርድ ቤቱም ገደል
ከየት ላይ ተቁሞ ይነገራል በደል”
በሀገሪቱ ሊፈጠሩ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን አስቀድሞ መተንበይ ወይም (forecast) ማድረግ፣ የሚወሰዱ...



























