admin
እስልምናን እና ኦርቶዶክስን ያገለለው የአብይ ካብኔ…!!! (አህመዲን ሱሌይማን)
እስልምናን እና ኦርቶዶክስን ያገለለው የአብይ ካብኔ...!!!
አህመዲን ሱሌይማን
ተረጋገጠ/ Confirmed.
ባለ ሂጃቧ ጠይባ ሀሰን የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ወንጌላዊት ናት
* ....ሲጀመር እኮ ፕሮቴስታንት ካልሆንክና ከፕሮቴስታንት ጋር ንክኪ ከሌለህ...
የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ የስድስት ወር የእቅድ አፈፃፀም…!!! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ የስድስት ወር የእቅድ አፈፃፀም...!!!
ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ
መግቢያ፣
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት እና የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ...
ወላይቶች በሰላማዊ መንገድ ጥያቄ ማቅረባቸው ሊያስደንቃቸው እንጅ ሊያሳስራቸውም አይገባም!!! (መስከረም አበራ)
ወላይቶች በሰላማዊ መንገድ ጥያቄ ማቅረባቸው ሊያስደንቃቸው እንጅ ሊያሳስራቸውም አይገባም!!!
መስከረም አበራ
የወላይታ የክልልነት ጥያቄ የሚያነሱ ፖለቲከኞች፣ምሁራን ትግላቸውን ሲጀምሩ ከመታገያ መርሆቻቸው አንዱ ከየትም ቦታ መጥቶ በወላይታ የሚኖር በማንኛውም...
የገዳ ሥርዓት የቋንቋ ፖሊሲ ትናንትና ዛሬ.. !!! (አቻምየለህ ታምሩ)
የገዳ ሥርዓት የቋንቋ ፖሊሲ ትናንትና ዛሬ.. !!!
አቻምየለህ ታምሩ
በዐቢይ አሕመድ ሳንባ የሚተነፍሰው አባ ገዳ ሺመልስ አብዲሳ እውነተኛ አባ ገዳ ነው። እሱ ግን እውነተኛ አባ ገዳ ...
በኢትዮጵያ መከሰቱን ለማመን የሚያዳግት ጭካኔ በሰለባዎቹ አንደበት ሲነገር!!! (ናፍቆት ዮሴፍ)
በኢትዮጵያ መከሰቱን ለማመን የሚያዳግት ጭካኔ በሰለባዎቹ አንደበት ሲነገር!!!
ናፍቆት ዮሴፍ
* “40 ዓመት በህክምና ያገለገለችውን እናቴን ቀጥቅጠው ገደሉብኝ”
* “ባለቤቴ በ200 ሰዎች ነው ተቀጥቅጦ የተገደለው”
* ሙስሊም ጐረቤቴ...
ወሬ ይሰጡሃል- አውርተህ ሳትጨርስ ከአፍህ ላይ ይነጥቁሀል…!!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)
ወሬ ይሰጡሃል-አውርተህ ሳትጨርስ ከአፍህ ላይ ይነጥቁሀል...!!!!
ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን
* .."እነዚህ የታገዱት ሦስት ግለሰቦች በነበራቸዉ ኃላፊነት ልክ ለመስራት ዝግጁ ሲሆኑ በማንኛዉም ሰዓት መመለስ እንደሚችሉ ፓርቲዉ ወስኗል" ሲባል፤...
የአቶ ሙስጠፌ ቀጭን ትእዛዝ…! (ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ)
የአቶ ሙስጠፌ ቀጭን ትእዛዝ...!
ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ
* ...የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ በዛሬው ዕለት ካቢኔያቸውን አስቸኳይ ስብሰባ ጠርተው በክልሉ የተፈጠረውን ሰላምና መረጋጋት ለማደፍረስ እየሰሩ ስላሉ...
ሻሸመኔ ቅርቤ ነው፣ የሻሸመኔው ሟች ወንድሜ እኔኑ ራሴኑ ነው! (አሰፋ ሀይሉ)
ሻሸመኔ ቅርቤ ነው፣ የሻሸመኔው ሟች ወንድሜ እኔኑ ራሴኑ ነው!
አሰፋ ሀይሉ
"ሞታችንን የሌላ ሰው ሞት አናድርገው!
መቁሰላችንን የሌላ ሰው ቁስል አናድርገው!
የሞትንም እኛ; የቆሰልንም እኛ ነን...!!!"
አስበዋለሁ፡፡ ደግሜ ደጋግሜ...























