admin

admin
15225 POSTS 0 COMMENTS

ለካናዳ ጠቅላይ ሚኒስተር የተጻፈ ግልጽ ደብዳቤ

ለካናዳ ጠቅላይ ሚኒስተር የተጻፈ ግልጽ ደብዳቤ (በቫንኩቨርና አካባቢዋ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ካናዳውያን)   (An open letter to Prime Minister of Canada Justin Trudeau  translation ) https://youtu.be/_9tanqK89M4 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር...

ከሰሞኑ በሚለቀቁ ቪዲዮዎች የምንሰማው ሰቅጣጭ የፍጅት ዜናዎች…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ከሰሞኑ በሚለቀቁ ቪዲዮዎች የምንሰማው ሰቅጣጭ የፍጅት ዜናዎች...!!! አቻምየለህ ታምሩ *  የገዳ ድርጅት ሥርዓታዊ ያደረገው የጭካኔ ሕግ ውሉዱ እንጂ የሓጫሉን ግድያ ተከትሎ አጋጣሚ ያገነፈለው  ወቅታዊ ክስተት አይደለም!  እየወጡ...

የአክራሪ ብሔርተኛ ቡድኖችና መሰል ጽንፈኞች የጋራ ባሕርያት (አምባቸው ደጀኔ – ከወልዲያ)

የአክራሪ ብሔርተኛ ቡድኖችና መሰል ጽንፈኞች የጋራ ባሕርያት አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) ዓለማችን ዱሮም ሆነ አሁን በየማዕዘናቱ በቡድን ተደራጅተው የሚያምሷት አክራሪ ብሔርተኞችንና በሃይማኖትም ይሁን በሌላ የጋራ ገመድ የተሣሰሩ...

አረንጓዴ አሻራ ከዐጤ ምኒልክ እስከ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)

አረንጓዴ አሻራ ከዐጤ ምኒልክ እስከ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)   በዲ/ን ተረፈ ወርቁ     እንደ መንደርደሪያ   አንድ ዛፍ ቆርጣችሁ፣ ሁለት ካልተካችሁ፣ የተፈጥሮ ጠላት፣ የደን አሸባሪ፣ የሰው ልጅ አዋኪ፣ የተፈጥሮ ፀሯ- ነፍሰ ገዳይ ናችሁ፡፡  (ዶ/ር...

‹‹የታናናሾችን ምክር ከመስማት ጆሮውን የሚመልስ ይጠፋል!››  — ቅዱስ መጽሐፍ (አሰፋ ሀይሉ)

‹‹የታናናሾችን ምክር ከመስማት ጆሮውን የሚመልስ ይጠፋል!››  — ቅዱስ መጽሐፍ አሰፋ ሀይሉ ዛሬ ጥቂት ያልተቀባባች መልዕክቴን ለመናገር ፊት ለፊት መጣሁ፡፡ ህሊናና እውነት ስላስገደደኝ ነው፡፡ የኢትዮጵያዊነት ዕዳም፣ የሀገር ውለታም...

ደርግ ደግ አረገ…!!! (የትነበርክ ታደለ)

ደርግ ደግ አረገ...!!! የትነበርክ ታደለ    ደርግ - ደርግ - ደርግ - ደርግ !!! እሰይ ደግ አረገ! እሰይ! --- ፪፯ አመት ሙሉ አማኸው፣ አማኸው አንዲትም ከደርግ የተሻለ ስራ...

ምክን ትውልድ (ኤልያስ ደግነት)

ምክን ትውልድ ኤልያስ ደግነት ኢትዮጵያ ሀገራች በዘመኗ ካሳለፈቻቸው እጅጉን ክፉ ከሚባሉ ወቅቶች ሁሉ አንደ አሁን የከፋ እና የከረፋ መከራ እና ስቃይ ያየችበት ወቅት አለ ቢባል...

EDITOR PICKS