admin

admin
15227 POSTS 0 COMMENTS

“ግመል ሰርቆ አጎንብሶ መሄድ” አይቻልም – ለኦቦ ሽመልስ አብዲሣ (ይነጋል በላቸው)

“ግመል ሰርቆ አጎንብሶ መሄድ” አይቻልም - ለኦቦ ሽመልስ አብዲሣ ይነጋል በላቸው በፈጠራ ታሪክ አማራንና ኢትዮጵያን አምርሮ እንዲጠላ በወያኔና በኦነግ ተኮትኩቶ ያደገው ወጣቱ “የኦሮምያ ክልል” ፕሬዝደንት አቶ...

እስክንድር ነጋ-ለእኛ ብዙ  ነው! (ወንድምአገኝ እጅጉ)

እስክንድር ነጋ-ለእኛ ብዙ  ነው! ወንድምአገኝ እጅጉ እንዴት ማለት ጥሩ፦ - ከ40 ምናምን አመታት በላይ ፖለቲካ ውስጥ ተዘፍዝፈው ያረጁት ቧልተኛ ፖለቲከኞች ፓርቲ ከመቀያየርና ከማለቃቀስ ባለፈ ምን የፈጠሩትና ያሳዩን...

አማርኛና አዲስ አበባን ከመስፋፋት መግታትም ሆነ ማዳከም አይቻልም!!! (ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ)

አማርኛና አዲስ አበባን ከመስፋፋት መግታትም ሆነ ማዳከም አይቻልም!!! ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ አማርኛ ከንጉስ ላሊበላ ጀምሮ የቤተመንግስት ቋንቋ መሆን እንደጀመረ የታሪክ መዛግብት ይገልጻሉ፣ ምንም እንኳ ንጉስ ላሊበላ...

ለንጽጽር የማይቀርበው የነገስታቱና የገዳው ስርአት…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ለንጽጽር የማይቀርበው የነገስታቱና የገዳው ስርአት...!!! አቻምየለህ ታምሩ   * ኦሮምኛ የተስፋፋበት የገዳ ሥርዓት የቋንቋ ፖሊሲና አማርኛን አስፋፋ በተባለው የኢትዮጵያ ነገሥታት የቋንቋ ፖሊሲ መካከል ያለው ግልጽ ልዩነት! * የገዳ...

“ንዴት” ያቀናጃቸው አምስት ተፃራሪ ኃይሎች…!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)

"ንዴት" ያቀናጃቸው አምስት ተፃራሪ ኃይሎች...!!! ኤርሚያስ ለገሰ  ከብአዴን( የአማራ ብልጽግና) ፓርቲ መግለጫ ምን ልጠብቅ? የሰሞኑ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ የተናገረው ምስጢራዊ መረጃ በመውጣቱ ፀጉሩን እየነጨ ያለው ማነው?......

“ቤተ መንግሥት ተቀምጠንማ ኢሬቻን አዲስ አበባ ላይ ካላከበርን ምኑን ኦሮሞ ሆንን …!!! ዶ/ር  አብይ

    "ቤተ መንግሥት ተቀምጠንማ ኢሬቻን አዲስ አበባ ላይ ካላከበርን ምኑን ኦሮሞ ሆንን ...!!! ዶ/ር  አብይ እንግዳ ታደሰ ደግነቱ እነ-ሽመልስ አብዲሳ ሳይደብቁ፣ፖለቲካ ኮሬክትነስ የሚሉትን ኩላኩል ቃላት ሳይጠቀሙ እንደወረደ የመንግስታቸውን...

ወዮ ለዚህ ለጨለማው ዘመን ካህናት!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ወዮ ለዚህ ለጨለማው ዘመን ካህናት!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በዚህ የጨለማው ዘመን "የመንጋው እረኞች ነን!" ብለው ስለበጎቹ እራሳቸውን ቤዛ ማድረግ ሲጠበቅባቸው መንጋውን እያስፈጁ እንዳልሰሙና እንዳላዩ ለሚሆኑ...

ለአመታ ታቅዶ ቆይቶ በሰኔ 23  የተቃጠለው ሆጊሶ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን …!!! (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)

ለአመታ ታቅዶ ቆይቶ በሰኔ 23  የተቃጠለው ሆጊሶ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ...!!! መ/ር ንዋይ ካሳሁን * አሁንም ክርስቲያቹ መግቢያ መውጪያ አጥተው በስጋት ይኖራሉ.!   የሰኔ 23 ቀን በምዕራብ አርሲና በባሌ...

EDITOR PICKS