admin

admin
15224 POSTS 0 COMMENTS

በዱባይ “ዳውን ዳውን”በማለት ሰልፍ የወጡት … በነፍስ ወከፍ 3ሺ ድርሃም እንዲቀጡና “ዳውን ዳውን” ብለው...

በዱባይ “ዳውን ዳውን”በማለት ሰልፍ የወጡት ... በነፍስ ወከፍ 3ሺ ድርሃም እንዲቀጡና “ዳውን ዳውን” ብለው ወዳጣጣሏት ኢትዮጵያ ሃገራቸው ዲፖርት እንዲደረጉ የዱባይ ፍርድ ቤት ወሰነ! ፍጹም ንጉስ  በቅርቡ...

ኦነግ ሸኔ ኦሮምኛ ተናጋሪ የህወሀት ክንፍ ነው…!!! (አቶ ታዬ ደንደአ)

ኦነግ ሸኔ ኦሮምኛ ተናጋሪ የህወሀት ክንፍ ነው...!!! የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊው አቶ ታዬ ደንደአ    በህወሓት እና በኦነግ ሸኔ መካከል ከትናንት እስከ...

የዘር ጭፍጨፋ የሚጀምረው ከጥላቻ ንግግር ነው …!!! (ታምሩ ብርሀኑ)

የዘር ጭፍጨፋ የሚጀምረው ከጥላቻ ንግግር ነው ...!!! ታምሩ ብርሀኑ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጥላቻ ንግግር በዓለም ላይ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ንጹሃን ሞት ምክንያት ሆኗል። የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ ከመከሰቱ...

ስለወቅታዊው የሀገራችን ጉዳይ አንዳንድ ነጥቦች (ግርማ በላይ)

ስለወቅታዊው የሀገራችን ጉዳይ አንዳንድ ነጥቦች ግርማ በላይ በየትኛው እንደምጀምር ይቸግረኛል፡፡ አንገብጋቢ ጉዳዮቻችን ከማንም ሀገር በበለጠ አሳሳቢና የኅልውና አደጋ የደቀኑብን ናቸው፡፡   ጠ/ሚኒስትራችን አውቀውም ይሁን ሳያውቁ እንኮኮ...

ደዌው እንደ መድኃኒት (ከይኄይስ እውነቱ)

ደዌው እንደ መድኃኒት ከይኄይስ እውነቱ የኢትዮጵያ አንድነትና ሉዐላዊ የግዛት አንድነት የሚጠበቀው በኢትዮጵያዊ ዜግነት በመሰባሰብና ለዚሁ ዓላማ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተነጋሪ እንደ አንድ...

የአራጆቹን ወንጀል በጋራ ማውገዝ ይቀድማል ወይስ ድርጊቱን መሸፋፈን??? (ዘመድኩን በቀለ)

የአራጆቹን ወንጀል በጋራ ማውገዝ ይቀድማል ወይስ ድርጊቱን መሸፋፈን??? ዘመድኩን በቀለ ሰሞኑን ወጉ ደርሶን ከፍርሃት ቆፈን ተላቀን በመጠኑ ዓለምአቀፍ እንቅስቃሴ ማድረጋችንን ያዩ አንዳንድ ሁሌ እንግደል፣ ሁልጊዜ እንረድ፣...

የዛሬ 84 ዓመት በፋሺስት ጥይት ተደብድበው ለኅዝባቸውና ለኃይማኖታቸው የተሰዉ አባት…!!!  (ሳሚ ዮሴፍ)

የዛሬ 84 ዓመት በፋሺስት ጥይት ተደብድበው ለኅዝባቸውና ለኃይማኖታቸው የተሰዉ አባት...!!!  ሳሚ ዮሴፍ  አቡነ ጴጥሮስ በ1885 ዓ.ም ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ስማቸው ኃይለማርያም ነበር። አቶ ኃይለማርያም በ1909 ዓ.ም መለኮሱ። በ1910...

ይድረስ ለፊንፊኔ ኢንተርሴብት ! (አቻምየለህ ታምሩ)

ይድረስ ለፊንፊኔ ኢንተርሴብት ! አቻምየለህ ታምሩ * ጃዋር የሰዎችን ስልክና ኢንተርኔት እንደሚጠልፍ የተናገረውንና ባላፈው ሳምንት  አስታውሰን በፈስቡክ የጻፍነውን  ጉዳይ ፖሊስ ተብዬው ዛሬ  ማረጋገጡን ነግሮናል ...!  ባለፈው ሳምንት...

EDITOR PICKS